Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያ በጅቡቲና ኤርትራ ድንበር የተከሰተውን ውጥረት አገሮቹ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱት ጥሪ አቀረበች
ኢትዮጵያ በጅቡቲና ኤርትራ ድንበር መካከል የቆየው የኳታር ሰላም አስከባሪ ኃይል ከቦታው በመልቀቁ ምክንያት የተከሰተውን ውጥረት አገሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
ሕገ መንግሥቱን ማሻሻልና የባህር በር ጥያቄ የተካተቱበት ረቂቅ የፖለቲካ ድርድር አጀንዳ ቀረበ
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 16 ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ድርድርና ውይይት ለማድረግ በተስማሙት መሠረት፣ የሕገ መንግሥቱ የተለያዩ አንቀጾችን ከማሻሻል አንስቶ እስከ የባህር በር ጥያቄ የተካተተበት 13 ነጥቦችን የያዘ ረቂቅ አጀንዳ ለውይይት ቀረበ፡፡
የድርድርና የውይይት…
Read More...
Read More...
አሜሪካና ኳታር የጀመሩት አዲሱ ጨዋታ
አሜሪካና ኳታር 12 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የኤፍ-15 ተዋጊ ጀቶች የግዢ ስምምነት ተፈራር መዋል፡፡ የግዢ ስምምነቱ አሜሪካ የአረብ ባህረ ሰላጤ አገራት ለገቡበት ፖለቲካዊ ቀውስ መፍትሄ ለማፈላለግ እየሠራሁ እገኛለሁ በምትልበት ወቅት ላይ መፈፀሙ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰቡ በሁለቱ አገራት…
Read More...
Read More...
የግብፅ የፓርላማ ውሳኔ ሕዝቡን አስቆጥቷል
የግብፅ ፓርላማ በቀይ ባህር ላይ የሚገኙ ሁለት ደሴቶች ለሳዑዲ አረቢያ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ሕዝብ ተቃውሞውን ገልጿል፡፡ ቲራን እና ሳናፊር የተባሉት ሁለቱ ደሴቶች ለሳዑዲ አረቢያ ተላልፈው ሊሰጡ መሆናቸው ያበሳጫቸውና ለታቃውሞ አደባባይ የወጡ ግብፃውያንም ሳዑዲ ለግብፅ…
Read More...
Read More...
ፍርድ ቤቱ በአቶ ስማቸው ከበደ ላይ የስድስት አመት ጽኑ እስራት ቅጣት አስተላለፈ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ ክስ የተመሰረተባቸው ባለሀብቱ አቶ ስማቸው ከበደ ላይ የስድስት አመት ጽኑ እስራት ቅጣት አስተላለፈ።
ችሎቱ በግለሰቡ ቅጣቱን የጣለው ከ1998 እስከ 2004 ዓ.ም የፍሬ ግብርና ተጨማሪ እሴት ታክስ…
Read More...
Read More...
በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል ከተከሰሱ 16 ግለሰቦች ውስጥ 13ቱ ጥፋተኛ ተባሉ
በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል ከተከሰሱ 16 ግለሰቦች ውስጥ 13ቱ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈ።
ተከሳሾች 1ኛ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን፣ 2ኛ በላይነህ ሲሳይ፣ 3ኛ አለባቸው ማሞ፣ 4ኛ አወቀ ሞኜ፣ 5ኛ ዘሪሁን በሬ፣ 6ኛ ወርቅዬ ምስጋናው፣ 7ኛ አማረ መስፍን፣…
Read More...
Read More...
የኮምቦልቻና የመቀሌ ኢንደስትሪ ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር ይጠናቀቃል
የኮምቦልቻና መቀሌ ኢንደስትሪያል ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር መጨረሻ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡
ከሃዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ በቀጣዮቹ 18 ወራት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ዝግጅት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ ዶ/ር አርከበ እቁባይ ተናግረዋል፡፡…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ የዓለም የስራ የድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ በጄኔቭ በተካሄደውና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ የተመራ የልዑካን ቡድን በተገኘበት ምርጫ ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ ከፍተኛ ድምጽ አግኝታለች፡፡…
Read More...
Read More...
የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለባለዕድለኞች ይተላለፋሉ- ሚኒስቴሩ
የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለባለዕድለኞች በዕጣ እንደሚተላለፉ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን ገለፁ።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ዛሬ የመስሪያ ቤታቸውን የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው።
ዶክተር…
Read More...
Read More...
በጎንደር ከተማ ሽብር በመፈፀም የሰው ህይወት ያጠፉና ንብረት ያወደሙ ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው
በጎንደር ከተማ እና አካባቢው ሽብር በመፈፀም የሰው ህይወት ያጠፉና ንብረት ያወደሙ 10 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው።
1ኛ ተከሳሽ ክንዱ ዱቤ፣ 2ኛ ዘመኑ ጌቴ፣ 3ኛ ደበበ ሞገስ ጨምሮ 10 ግለሰቦች ናቸው ጠቅላይ አቃቤ ህግ ክስ የመስረተባቸው።
ተከሳሾቹ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ…
Read More...
Read More...
porn videos