Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያ የኢ-ቪዛ አገልግሎት ጀመረች
ከተለያዩ ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች በኢንተርኔት መመዝገብ የሚችሉበት አሰራር ተግባራዊ ተደረገ።
አሰራሩ ከተለያዩ ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ሳይጉላሉ፥ በቀጥታ ኢንተርኔት በመመዝገብ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።
የኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር ተወያዩ
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር በተለያዩ የትብብር መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በቀጣናው የማምረቻ ኢንዱስትሪ ማዕከል ለመሆን በሚያግዛት የሰው ሃብት ልማት ዙሪያ ከጃፓን ጋር እንደምትሰራ…
Read More...
Read More...
በስሚንቶ ስር የተደበቀ ሺሻ ተያዘ
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአዳማ ቅርንጫፍ ስሚንቶ በጫነ ተሽከርካሪ ተደብቆ ሊያልፍ የነበረ 215 ሺህ ብር ግምት ያለው ሺሻ መያዙን አስታወቀ።
የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የህግ ማስከበር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ለታ እንደገለፁት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-45423 አ.አ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ድጋፍ ታደርጋለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ በኳታርና በባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ የበኩሏን ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
ኢትዮጵያ በባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በአንክሮ ስትከታተል መቆየቷን ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...
Read More...
የአዲስ አበባ _ሞያሌ_ናይሮቢ_ሞምባሳ የመንገድ ኮሪደር አካል የሆነው የሞጆ _ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ኮንትራት አንድ እና ሁለት መንገዶች ግንባታ…
#የበለጸገች_ኢትዮጵያ
የሁለተኛው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ የመንገድ ዘርፍ ልማት መርሀ ግብር ውስጥ የተካተተው የአዲስ አበባ _ሞያሌ_ናይሮቢ_ሞምባሳ የመንገድ ኮሪደር አካል የሆነው የሞጆ _ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ኮንትራት አንድ እና ሁለት መንገዶች ግንባታ በመፋጠን ላይ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ግብጽ በሱዳኑ ፕሬዚዳንት ላይ የተጀመረው ምርመራ እንዲቋረጥ የጸጥታው ምክር ቤትን ጠየቁ
የኢትዮጵያ እና የግብጽ ዲፕሎማቶች የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ላይ በዘር ማጥፋት ወንጀል ዙሪያ ያቀረበውን ክስ እንዲያቋርጥ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤትን ጠየቁ፡፡
ለመንግስታቱ ድርጅት የጽጥታው ምክር ቤት ትላንት ዳርፉርን…
Read More...
Read More...
አየር መንገዱ ከሳዑዲ ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ የ50 በመቶ ቅናሽ አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ባወጣው የምህረት አዋጅ ምክንያት ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ 50 በመቶ ቅናሽ አድርጓል።
የምህረት አዋጁ ሊጠናቀቅ 20 ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን፥ እስካሁን ከ60 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ የውስጥ ሰላም ለቀጣናው አገራት ተርፏል» – ጃክ ጃንኮውስኪ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር
የኢትዮጵያ የውስጥ ሰላም በቀጣናው ላሉ አገራትም ተርፏል ሲሉ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ተናገሩ፡፡
አምባሳደሩ ጃክ ጃንኮውስኪ ሰሞኑን ከአዲስ ዘመን ጋር በነበራቸው ቃለ መጠይቅ ላይ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ የውስጥ ሰላሟን በማረጋገጧና በቀጣናው ላይ ትልቅ አገር በመሆኗ ጭምር ለአካባቢው…
Read More...
Read More...
ቻይና በአፍሪካ መሰረተ ልማትና ትምህርት ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ልታደርግ ነው
ቻይና በአፍሪካ በመሰረተ ልማትና በትምህርት ዘርፎች በርካታ ቢሊዮን ዶላር በማፍሰስ ለአህጉሪቱ ያላትን አጋርነት እያሳየች መሆኑ ተነግሯል፡፡
ቻይና ቀጣይ ኢኮኖሚ እድገቷን ለማረጋገጥ ከአፍሪካ የተለያዮ ጥሬ እቃዎችን ወደ ሀገሯ ስታስገባ በብዙ ቢሊዮን ዶላር በሚቆጠር ወጪ በአህጉሪቱ…
Read More...
Read More...
የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
ከደንበኞች የቁጠባ ገንዘብ ያጭበረበሩት 95 ሺህ ብር እንዳይታወቅባቸው የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ሁለት ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
ውሳኔውን ያስተላለፈው በደቡብ ክልል የከንባታ ጠንባሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው።
ተከሳሾቹ…
Read More...
Read More...
porn videos