Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የ10 ክፍል ሀገር አቀፈ ፈተና በሰላምና ያለምንም ችግር ተጠናቀቀ

የ10 ክፍል ሀገር አቀፈ ፈተና በሰላም እና ያለምንም ችግር  መጠናቀቁን የሀገር አቀፍ  ፈታናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። ሀገር አቀፍ ፈተናውንም  ከ1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በሰላም ወስደዋል። ፈተናዎቹ መሰጠት ከጀመሩበት እስከሚጠናቀቁበት ቀን በፈተና ጣቢያዎቹ ምንም አይነት ችግር…
Read More...

መረጃ የሚሰጡ ግለሰቦች የሕግ ከላላ ሊደረግላቸው ነው

የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች መረጃ ለሚሰጡ ግለሰቦች የሕግ ከለላ የሚሰጥ ደንብ ሥራ ላይ ሊያውል ነው። ሕጋዊ ከለላ የሚደረግላቸው ለህዝብ ጥቅም ሲባል ትክክለኛ መረጃን ለሚያቀብሉ ወይም ይፋ ለሚያደርጉ ሠራተኞች ነው ተብሏል። የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመገናኛ…
Read More...

ሳውዲ አረቢያ ህጋዊ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ትቀበላለች

ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን በህጋዊ መንገድ እንደምትቀበል የሀገሪቱ ሰራተኛና ማህበራዊ ልማት ሚኒስትር አሊ አል ግሃፊስ ተናገሩ፡፡ ለዚህ ያመች ዘንድም ከኢትዮጵያው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሀሰን ጋር ስምምነት  ተፈራርመዋል፡፡…
Read More...

26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ

26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ 26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በዓል እ.ኤ.አ ሜይ 28 ቀን 2017 ከኦታዋ ከተማ ጋር በመተባበር በከተማው ላንስዳውን ፓርክ ተብሎ በሚታወቀው ሥፍራ በሚገኝ አዳራሽ ለመላው የኦታዋ ከተማ…
Read More...

በኢሬቻ በዓል ላይ ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው

በኢሬቻ በዓል ላይ ከሃገር ሽማግሌዎች ማይክ በመቀማትና ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉት ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾች ቱፋ መልካ እና ከድር በዳሶ ሲሆኑ፥ ክሱ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረበባቸው።…
Read More...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ5.6 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሶስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የውሃ እና ንጽህና አቅርቦት የሚውል የ5.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር እና ስጦታ ሊያቀርብ ነው፡፡ ንኩ ድጋፉን ማድርግ የፈለገው የኢትዮጵያ መንግስት ለህዘቦች የተሻሻለ ኑሮ የሚሰራቸውን ተግባራት ለመደገፍ እንደሆነ አስታውቋል፡፡ በመሆኑም…
Read More...

ጂቡቲ በአፍሪካ ግዙፍ ዘመናዊ ወደብ በመገንባት ለአገልግሎት ክፍት አደረገች

ጂቡቲ በ590 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያስገነባችው ዘመናዊ የዱራህሌ ወደብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በ960 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ዶራሌ ሁለገብ ወደብ ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውላል ተብሏል። ወደቡ  590 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የፈጀ ሲሆን ወጪው በጂቡቲ ወደብ እና በቻይና…
Read More...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው። በእርሳቸው የተመራው የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ሃይል ወደ ሳዑዲ አምርቷል። ልዑኩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የጉዞ ሰነድ የሚያገኙባቸውን እና የሰነድ…
Read More...

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ በተከሰሰበት አመፅና አድማ ማስነሳት ወንጀል በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ። የፌደራል አቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመለክተው ተከሳሹ የፖለቲካ ርዕዮተ አለም ዓላማን ለማራመድ፣ በመንግስት ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር፣…
Read More...

ጅቡቲ በአፍሪካ ዘመናዊ ወደብ ለአገልግሎት ክፍት አደረገች

ጅቡቲ በአፍሪካ ዘመናዊ የተባለውን ወደቧን ለአገልግሎት ክፍት አደረገች፡፡ "ዶራሌህ መልቲ ፐርፐዝ ፖርት" የሚል ስያሜ ያለው ይህ ወደብ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፋዊ የመርከብ አገልግሎት ተደራሽነት የምታደርገው ጥረት አካል ነው ተብሏል፡፡ ዶራሌህ ባለብዙ አገልግሎት የወደብ መሰረተ ልማት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy