Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

አፍሪካ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እየተመዘበረች መሆኑ ተገለጸ

አፍሪካ በየዓመቱ በበሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ እንደምትዘረፍ የብሪታኒያ እና የአፍሪካ ባለሙያዎችን ጥናትን ዋቢ በማድረግ  ዘጋርዲያን ዘገበ፡፡ እንደ ጥናቱ ከሆነ ከአፍሪካውያን ይልቅ  የተቀረው ዓለም ከአፍሪካ ሀብት ተጠቃሚ ነው፡፡ እ.አ.አ በ2015 162 ቢሊዮን ዶላር በእርዳታ…
Read More...

ኢትዮጵያ በጣሊያን በሚካሄደው የቡድን 7 ሀገራት ጉባዔ ላይ ተጋበዘች

ኢትዮጵያ በጣሊያን በሚካሄደው የቡድን 7 ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ላይ በተሳታፊነት መጋበዟ ተነግሯል። በጣሊያን ቶርሚና በሚካሄደው 43ኛው የቡድን 7 ሀገራት ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አራት የአፍሪካ ሀገራት ተጋብዘዋል። ከፊታችን ዓርብ ግንቦት 18 እስከ 19 በሚካሄደው የመሪዎች…
Read More...

ዶ/ር ቴድሮስ በስልጣን ዘመናቸው ለታዳጊ ሀገራት ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚሰሩ ገለጹ

ትናንት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በመሆን የተመረጡት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በስልጣን ዘመናቸው ለአፍሪካ እና ሌሎች ታዳጊ ሀገራት ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚሰሩ ገለፁ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ…
Read More...

የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ቁጥር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ደርሷል

) በኢትዮጵያ የአውሮፕላን ማረፊዎች መስፋፋት የአየር ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል። ኢትዮጵያ ከሩብ ምዕተ አመት በፊት የነበራት የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያዎች ቁጥር አራት ብቻ ነበር። በወቅቱ የነበሩት አውሮፕላን ማረፊያዎችም የጦር ስንቅ እና ትጥቅ…
Read More...

ህብረቱ ዶ/ር ቴድሮስ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የአፍሪካ ህብረት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት ለዶክተር ቴድሮስ ባስተላለፉት መልእክት፥ “ከአፍሪካ አህጉር…
Read More...

ድርድሩን ስኬታ ለማድረግ ኅብረተሰቡ አዎንታዊ ጫና ማሳደር አለበት – አቶ ሽፈራው ሽጉጤ

ኢህአዴግና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያካሂዱትን ድርድር ስኬታማ ለማድረግ ኅብረተሰቡ አዎንታዊ ጫና ማሳደር እንዳለበት የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አመለከቱ። ኢህአዴግ ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት በተመለከተ ፓርቲው ሕገ-መንግስቱን በህገመንግስታዊ…
Read More...

ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ የደስታ መግለጫ

ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ የደስታ መግለጫ ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡ ጠ/ሚ ሃይለማርያም በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ላሉ ኢትዮጵያውያንና…
Read More...

የክቡር የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የደስታ መግለጫ

ክቡር ፕሪዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡ ክቡር ፕሪዝዳንቱ ለኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ አያይዘውም፣ ምርጫው የአገራችን ህዝቦች…
Read More...

በአዳማ ከተማ ከሙስና ጋር ተያይዞ የማስተካከያ እርምጃ እየተወሰደ ነው

የአዳማ ከተማ አስተዳደር  ከጥልቅ ተሃድሶው ወዲህ ከሙስናና ከኪራይ ሰብሳቢነት ጋር ተያይዞ  የማስተካከያ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑን ገለጸ፡፡ በህገ -ወጥ መንገድ ተዘርፎ የነበረው ሀብት እንዲመለስና በርካታ ኪራይ ሰብሳቢዎች ከነተባባሪያቸው መያዛቸውም ተመልክቷል፡፡ የአዳማ ከተማ…
Read More...

በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አባይ ወልዱ

በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ አንዳንድ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት፥ ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ እና የግንቦት 20 የድል በዓልን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy