Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የዛላንበሳ መንገድ የጉምሩክና ሌሎች ስርዓቶች ከተጠናቀቁ በኋላ ዳግም እንደሚከፈት ተጠቆመ

ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚያገናቸው የዛላንበሳ መስመር የጉምሩክና ሌሎች ስርዓት ከተበጁለት በኋላ ዳግም እንደሚከፈት ተጠቆመ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት አስርተ ዓመታት የቆየ ቁርሿቸውን ትተው ወደ ሰላም ከተመለሱ ወራቶች ተቆጥረዋል። ሁለቱ አገራት በመሪ ደረጃ ግንኙነት ከፈጠሩ ከጥቂት…
Read More...

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፥…
Read More...

ከዚህ ጋር ተያይዞም የ37 ቢሊየን ብር የውጭ ግዢን ያለ ጨረታ ሂደት ማከናወኑን ተናግረዋል።

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ያለ ህጋዊ የጨረታ ሂደት የ37 ቢሊየን ብር የውጭ ሃገር ግዢ መፈጸሙን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጸ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎችንና በፍትህ ስርዓቱ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች   መግለጫ…
Read More...

የ29 ዓመቷ የህክምና ዶክተርና ኢንጅነር ዕልልታ ጉዞ

የ29 ዓመቷ የህክምና ዶክተርና ኢንጅነር ዕልልታ ጉዞ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም) " በአንድ የትምህርት ዓይነት ብዙ ተማሪዎች ውጤት ሲበላሽብን መምህሩ ለእናንተ የህክምና ትምህርት አይገባችሁም አለን፤ በጣም ነበር…
Read More...

የአገሪቱ የወጪ ገቢ ንግድ በጥቂት ግለሰቦች መያዙን ጥናት አመለከተ

በቤተሰብ የተያዙ 5 ወይም 6 የሚሆኑ የንግድ ተቋማት አጠቃላይ የአገሪቱን የወጪ ገቢ ንግድ እንደሚቆጣጠሩት የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም ያሰራው ጥናት አመለከተ᎓᎓ የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም በአዲስ አበባ በሸማቾች ላይ የሚደርሰውን የዋጋ ንረት በተመለከተ ባስጠናው ጥናት ላይ በቢሾፍቱ…
Read More...

ካናዳ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እያደረገች ያለውን ሁለንተናዊ ለውጥ አደነቀች

ካናዳ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እያደረገች ያለውን ሁለንተናዊ ለውጥ አደነቀች /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያደረገቸው እርቀ-ሰላም እንዲሁም በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገው ጥረት ለክልሉ ሰላምና ልማት ያላትን ቁርጠኝነት…
Read More...

ለእርዳታ ፈላጊዎች ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል

ኢ.ፕ.ድ.) አዲስ አበባ፡- በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ8 ነጥብ 617 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።  የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳመነ ዳሮታ፤ ዳሸን ባንክ በአገሪቱ በተለያዩ…
Read More...

“ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ትሰራለች” ፕሮፌሰር አፈወርቅ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በዛሬው ዕለት ( መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ.ም ) ከካናዳ አምባሳደር አንቶይን ቼርቬር የሹመት ደብዳቤ ቅጅ ተቀብለዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ያላትን…
Read More...

በሁለት ኢሕአፓዎች መካከል ውዝግብ ተነሳ

የህቡዕ ትግሌን ትቼ በይፋ ለመታገል አገር ቤት ገብቻለሁ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና በውጭ አገር የሚገኘው እውነተኛው ኢሕአፓ እኔ ነኝ በሚለው መካከል ውዝግብ ተነሳ፡፡ በቅርቡ አዲስ አበባ የገባው ቡድን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በውጭ አገር…
Read More...

ዛሬ እየታየ ያለውን ተስፋ ሰጪ ለውጥ ጠብቆ ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር ይጠቃል

በኦሮሞ ህዝቦቸና በሌሎች የኢትዮጵያ ወንድም ህዝቦች ትግል ዛሬ ላይ የታየውን ተስፋ ሰጪ ለውጥን ጠብቆ ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ የታላቁን የኢሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy