Browsing Category
NEWS
ዶክተር ቴድሮስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪና የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አንዋር ቢን ሞሃመድ ጋርጋሽ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የኤሚሬቶቹ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡
ዶክተር ቴድሮስ ከኢፌዴሪ መንግስት…
Read More...
Read More...
የሲንጋፖር ም/ ጠቅላይ ሚንስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
የሲንጋፖር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን በቀጣይ ሳምንት ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ የሲንጋፖር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ጉብኝቱ የአገራቱን የሁለትዮች ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን ጠቅላይ ሚንስትር…
Read More...
Read More...
በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ከቀረቡ 43 ሺህ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ተግባራዊ መሆናቸው ተገለጸ
በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ተብሎ በተዘጋጀው መርሐግብር ከቀረቡት 43 ሺ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ወደ ተግባር መሸጋገራቸው ተገለጸ።
ቢዝነስ ፕላን ያቀረቡ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፐሬት እንደተናገሩት ፥ቢዝነስ እቅዶቻቸውን ለሚመለከተው አካል ቢያቀርቡም በአፋጣኝ ወደ…
Read More...
Read More...
አርበኞች የፈጸሙት ድል ኢትዮጵያ የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን አስችሏታል፡- ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
ጀግኖች አርበኞች የፈጸሙት አኩሪ ድል ኢትዮጵያ አሁንም ድረስ በዓለም የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን ያስቻላት መሆኑን የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ገለጹ፡፡
76ኛው የአርበኞች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
Read More...
Read More...
ኮሚሽነር ዘይድ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ምርመራ መርካታቸውን ገለጹ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሀገሪቱ አንዳንድ አካባዎች ተከስተው በነበሩ ሁከቶች ዙሪያ ባካሄደው ምርመራ መርካታቸውን የመንግስታቱ ድርጅት የሠብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዛድ ራድ አል ሁሴን ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት የሠብዓዊ መብት ኮሚሽነር…
Read More...
Read More...
አቃቢ ህግ በዶክተር መረራ መቃወሚያ ላይ ምላሽ ሰጠ
ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሸብር ወንጀል ባቀረቡት 11 ገጽ መቃወሚያ ላይ ዛሬ አቃቢ ህግ መልስ አሰማ።
ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዶክተር መረራ ባቀረቡት ባለ 11 ገጽ መቃወሚያ፥ በዋናነት ክሳቸው ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ክስ ተነጥሎ ሊታይ ይገባል በማለት ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ…
Read More...
Read More...
የፖላንድ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
የፖላንድ ፕሬዚዳንት አንድሬ ዱዳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው።
ፕሬዚዳንቱ ለሬዲዮ ፖላንድ እንደተናገሩት፥ ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት የፊታችን እሁድ ይጀምራሉ።
አብረዋቸውም የፖላንድ ባለሀብቶች እንደሚጓዙም ነው የተናገሩት።
የጉብኝታቸው ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን…
Read More...
Read More...
በከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ ኩረጃ እንዳይፈፀም እየተሰራ ነው
) ዘንድሮ በሚካሄዱ የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ የኩረጃ ድርጊት እንዳይፈጸም ልዩ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ገልፀዋል።
የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ተፈታኞች፥ የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ልዩ ዝግጅት ማድረጋቸውን…
Read More...
Read More...
በመዲናዋ 128 የጤና ተቋማት እርምጃ ተወሰደባቸው
በያዝነው አመት ከደረጃ በላይ እና በታች አገልግሎት ሲሰጡ በተገኙ 128 የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ የምግብ፣ የመድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ።
ባለስልጣኑ በባለሙያዎች፣ የፋርማሲ ቤቶች እና የጤና ተቋማት ላይ የኦዲት ፍተሻ…
Read More...
Read More...
የአውሮፓ ህብረት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ልማት የሚውል 59 ሚሊየን ዩሮ አጸደቀ
የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ለማጠናከር ፣ህገወጥ ስደትን ለመግታት እና መፈናቀልን ለመቀነስ የሚያግዘው 59 ሚሊየን ዮሮ መመደቡን አስታውቋል፡፡
የአውሮፓ ህብረት በላከው መግለጫ ፥ ህብረቱ ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የመደበው ገንዘብ ለሁሉም የቀጠናው ሀገራት ሰላም እና ልማት…
Read More...
Read More...
porn videos