Browsing Category
NEWS
በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው
በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡
ቡድኑ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገባው ትናንት ምሽት ነው፡፡
በዚሁ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል
በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል።
በሲዊዲን፣ በኖርዌይ፣ በፊንላንድ፣ በአውስትራሊያና በፈረንሳይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ…
Read More...
Read More...
ምክር ቤቱ ሁለት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ረቂቅ አዋጆችን ሲያፀድቅ አንድ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።
በኢትዮጵያና ቻይና መንግስታት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠትና በፍትሃብሄርና በንግድ ጉዳዮች ላይ የተደረጉ የትብብር…
Read More...
Read More...
የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ይሰራሉ
የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል።
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የጀርመኑን ምክትል መራሄ መንግስትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብርኤል በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይቱን…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከሀላፊነት አነሳ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ዛሬ ከሀላፊነት አንስቷል።
የባንኩ የኮርፖሬት ማስተዋወቅና ግንኙነት ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሀይሉ ምስጋናው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ የሊዝ ፋይናንስ እና ቅርንጫፎች ስራ ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት አቶ ተሾመ ዓለማየሁ…
Read More...
Read More...
ፍርድ ቤቶችና የዴሞክራሲ ተቋማት የሚሰጡት ውሳኔ ተፈጻሚ ባለመሆኑ ፍትሕ ተዛብቶብናል – ቅሬታ አቅራቢዎች
ፍርድ ቤቶችና የዴሞክራሲ ተቋማት የሚሰጡት ውሳኔ ተፈጻሚ ባለመሆኑ ፍትሕ እንደተዛባባቸው ቅሬታ አቅራቢዎች አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰጥተዋል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትም የዴሞክራሲ ተቋማትን እና የፍርድ ቤቶችን ውሳኔ ተግባራዊ ያላደረጉ ተቋማት መኖራቸውን ባደረገው…
Read More...
Read More...
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ለመምከር ካምፓላ ናቸው
የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በዓባይ ወንዝ የውሃ አስተዳደር ዙሪያ ሊመክሩ ነው።
ሹክሪ ከፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ ኤል ሲሲ የተላከና በውሃ ደህንነትና በዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የተፃፈ ደብዳቤን ለሙሴቬኒ እንደሚያደርሱም የግብፅ…
Read More...
Read More...
ፓርላማው የአስፈጻሚ ተፅዕኖ የለብኝም አለ
‹‹የግለሰቦች ኩርፊያ እንጂ የአስፈጻሚው ተፅዕኖ የለም››
አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስፈጻሚው እየተጠመዘዘ ከመሆኑም በላይ፣ አስፈጻሚውን ተጠያቂ ማድረግ አልቻለም ተብሎ የቀረቡበትን ትችቶች ተከላከለ፡፡
ፓርላማው የሚቀርቡበትን ትችቶች የተከላከለው…
Read More...
Read More...
መንግሥት ሒልተን ሆቴልን ለመሸጥ በወራት ጊዜ ውስጥ ጨረታ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው
ሻንግሪላን ጨምሮ በርካታ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የነበረውን ሒልተን ሆቴል ለመሸጥ፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከሦስት ወራት በኋላ ጨረታ ያወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከአሥር ያላነሱ አገር…
Read More...
Read More...
ምርቶቻቸው በጤና ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ስድስት የውሃና የከረሜላ አምራቾች ንግድ ፈቃድ ተሰረዘ
በህብረተሰብ ጤና ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ባላቸው ስድስት የከረሜላና የውሃ አምራች ኩባንያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣኑ በክትትልና ቁጥጥር ስራው ለህብረተሰቡ ጤና አስጊ ናቸው ያላቸውን አራት…
Read More...
Read More...
porn videos