Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በስራ ላይ ለሌሉ ከ1 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደመወዝ እየተከፈለ ነው

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ግንባታው ቢጠናቀቀቅም እስካሁን ወደ ምርት አልገባም። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የፋብሪካው የግንባታ ሂደትና ለምርት የሚፈለገው የአገዳ አቅርቦት አለመጣጣም ነው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተንዳሆና በከሰም የስኳር…
Read More...

በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊየን ብር የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመሰረት ድንጋይ ለማስቀመጥ በተዘጋጀው ሥነስርአት ላይ እንደገለጹት፣ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዓመታት…
Read More...

በመገናኛ አካባቢ የተገነባው ስማርት የተሽከርካሪ ማቆሚያ የሙከራ ሥራ ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ የተገነባውና በአንድ ጊዜ 90 ተሽከርካሪዎች የማስተናገድ አቅም ያለው ‘ስማርት የተሽከርካሪ ማቆሚያ’ የሙከራ ሥራ ጀመረ። በተጨማሪም 50 ተሽከርካሪዎችን የመያዝ አቅም ያለው ‘የመሬት ላይ ተሽከርካሪ ማቆሚያ’ም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የከተማዋ…
Read More...

ብሔራዊ የጋራና የተቀናጀ የሳተላይት ቴሌቪዥን ስርጭት ማዕቀፍ ተዘጋጀ

ኢትዮ ሳት የተሰኘ ብሄራዊ የጋራ እና የተቀናጀ የሳተላይት ቴሌቪዥን ስርጭት ማዕቀፍ ተዘጋጀ። የቴሌቪዥን ስርጭት ሳተላይት ማዕቀፉ የሚዲያ እኩልነትንና ፍትሃዊነትን እንዲሁም ተደራሽነትን በማረጋገጥ በመረጃ የበለጸገ ማህበረሰብ በመፍጠር ረገድ ትልቅ ሚናን ይጫወታል ተብሏል። ኢትዮ ሳት…
Read More...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት ወደ ንግድ ሚኒስቴር ተዛወረ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት ወደ ንግድ ሚኒስቴር እንዲዛወር ወሰነ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ጉባዔ በሁለት አዋጆችና ሶስት ደንቦች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት የተቀየረበት ዋነኛ…
Read More...

ክልሎቹ በጋራ ለተስማሙት የወሰን ማካለል ስራ ተግባራዊነት የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ገለጹ

የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች በጋራ ለተስማሙት  የወሰን ማካለል ስራ ተግባራዊነት የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡት እነዚህ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ስምምነቱን እንደሚደግፉት…
Read More...

በ7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማህበር በ7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ ለሚያስገነባው ሲሚንቶ ፋብሪካ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በደጀን ከተማ አካባቢ ልዩ ስሙ ኮንቸር ሳሳበራይ እና ሜንጅየበዛ ቀበሌዎች የሚገነባው ፋብሪካ ሲጠናቀቅ፥ ለ1…
Read More...

ዴንማርክ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

ዴንማርክ የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ዜጎቹን ወደ አገራቸው ለመመለስ የጀመረውን ተግባር እንደምትደግፍ ገለጻለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ፥ የዴንማርክ የስደተኞች ኢንተግሬሽንና ቤቶች ሚኒስትር ሚስ ኢንገር ስቶይበርግን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
Read More...

ሃሰተኛ የፍርድ ቤት ማህተም በመጠቀም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

ሃሰተኛ የፍርድ ቤት ማህተም በመጠቀም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥራቸው እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ ይህ ወንጀል ግለሰቦች ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚፈጽሙት ቢሆንም፥ ህዝቡ በፍርድ ቤቶች ላይ እምነት እንዳይኖረው በማድረግ የሚፈጥረው አሉታዊ ተጽእኖ ከፍተኛ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ…
Read More...

ምክር ቤቱ በአንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የቀረበውን ሪፖርት አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ እና አማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች እንዲሁም በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ ያቀረበውን ሪፖርት አጸደቀ። ምክር ቤቱ በየደረጃው ባሉ የመንግስት አካላትና ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ በወሰዱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy