Browsing Category
NEWS
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓክስ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ የምግብ አገልግሎት የአፍሪካ ምርጥ በመሆን የ2017 የፓክስ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ።
አየር መንገዱ በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ መጋቢት 27 ቀን 2009 ዓ.ም በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ያሸነፈው በበረራ ወቅት ለመንገደኞች በሚሰጠው አገልግሎት በፓክስ መጽሄት…
Read More...
Read More...
የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በ1997 የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር ተስማሙ
የኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በ1997 የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር ተስማሙ።
የሁለቱ ክልሎቹ ርዕሰ መስተዳደሮች በፈረሙት ስምምነት ህዝበ ውሳኔውን መሰረተ በማድረግ የአስተዳደር ወሰን ያልተካለለባቸው አካባቢዎችን ለማካለል ተስማምተዋል።
በተጨማሪም ሁለቱ…
Read More...
Read More...
ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ ግብጽ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በፍጹም ጣልቃ እንደማትገባ ገለጹ
የግብጹ ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ እና ሀገሪቱን ሊጎዱ ከሚችሉ ኃይሎች ጋር በፍጹም እንደማትተባበር ገለጹ ፡፡
የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ ከግብጹ ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ ጋር የተገናኙ ሲሆን፥በጋራ ለጋዜጠኞች መግለጫ…
Read More...
Read More...
መቀመጫቸውን በግብፅ አድርገው በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ሁከት ሲመሩ በነበሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው- ጠ/ሚ ኃይለማርያም
መቀመጫቸውን በግብጽ ካይሮ አድርገው በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ሁከት ሲመሩ በነበሩ ተቋማት ላይ የሀገሪቱ መንግስት አርምጃ መውሰድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒሰተር ሀይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።
ሁለቱ ሀገራት በጋራ ባደረጉት ውይይት ነው ግብጽ በኢትዮጵያ አፍራሽ ሚናን የሚጫወቱ ተቋማትን…
Read More...
Read More...
“ደረጃው ይለያያል እንጂ ብኣዴን እና ህወሓት፣ በኦህዴድ እና በህወሓት፣ በብኣዴን እና ደኢህዴን ጓዶች መካከል መጠራጠር ነበር።
"ደረጃው ይለያያል እንጂ ብኣዴን እና ህወሓት፣ በኦህዴድ እና በህወሓት፣ በብኣዴን እና ደኢህዴን ጓዶች መካከል መጠራጠር ነበር።
ይህ ጥርጣሬ የፈጠረው የሻከረ የእርስ በርስ ግንኙነት በግልፅ ውይይት ፣በመገማገም እና በመተማመን ችግሩ ተፈትቷል ።"
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር #አቶ…
Read More...
Read More...
እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች—ሚኒስትር ዋርተን
አለም በቀውስ እየተናጠች ብትሆንም እንግሊዝ ኢትዮጵያን መደገፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል የአገሪቱ የአለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጄምስ ዋርተን መናገራቸውን የተቋሙ ድረ ገፅ አስነብቧል፡፡
ኢትዮጵያ ባለፈው አመት የገጠማትን የድርቅ አደጋ ተከትሎ ሚኒስትሩ በወቅቱ የትግራይ ክልልን…
Read More...
Read More...
በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ “እንዳይባባስ ተገቢው ጥረት አልተደረገም” ተባለ
በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ እንዳይባባስ ተገቢውን ጥረት አለመደረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ።
በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎችና በጌዲኦ ዞን በተካሄዱት ሁከትና ብጥብጦች የ669 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፤ ወደ 20 ሺ የሚጠጉ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
ኢትዮጵያና ካናዳ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በካናዳ ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ተጠሪ ሚስተር ኦማር አልግሃብራ የተመራ ልኡካን ቡድንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይቱን የተከታተሉት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
Read More...
Read More...
ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የግል ንብረቶቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ ተፈቀደ
በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የግል መገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ መፈቀዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሰረት ተመላሾቹ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በሳዑዲ ዓረቢያ በኖሩበት ወቅት ያፈሯቸውን የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥ እና…
Read More...
Read More...
ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ
ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ።
ውሳኔውን የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሆን፥ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈው በ2008 ዓመተ ምህረት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር።…
Read More...
Read More...
porn videos