Browsing Category
NEWS
ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ
ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት በገንዘብ መቀጮ ተቀጥተዋል።
ተከሳሾቹ በዳዋ ጨፋ ወረዳ ግንባታው በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአዋሽ ወልዲያ የባቡር መስመር ግንባታ ወቅት ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ…
Read More...
Read More...
በመዲናዋ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱ ተገለፀ
በአዲስ አበባ ከተማ ከዋዜማው ጀምሮ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለፀ።
የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...
Read More...
ከሰበታ በሬ ገዝተው ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ የነበረ ግለሰብ በገዙት በሬ ተወግተው ህይወታቸው አለፈ
ከሰበታ በሬ ገዝተው ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ የነበረ ግለሰብ በገዙት በሬ ተወግተው ህይወታቸው አልፏል።
በአደጋው ህይታቸውን ያጡት ግለሰብ አቶ ተጎዱ ጌታቸው ይባላሉ።
ነዋሪነታቻው በላፍቶ ክፍለ ከተማ የነበረው ግለሰብ በበኣሉ ዋዜማ ወደ ሰበታ አንቅተው የገዙትን በሬ በክፍት…
Read More...
Read More...
በሙሰኞች ላይ ተገቢ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ
በሙስና ድርጊቱ ተሳታፊ ሆነው በተገኙ አካላት ላይ ተገቢ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ።
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 59 ወረዳዎችና 12 ዋና ዋና ከተሞች በሙስናና በሕብረተሰቡ ግንዛቤ ላይ አተኩሮ ያካሄደውን ጥናት…
Read More...
Read More...
የስድስት ወሯ ነፍሰ ጡር በሠራተኛዋ ተገደለች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችውና የስድስት ወራት ነፍሰጡር መሆኗ የተገለጸው የ29 ዓመት ወጣት ወ/ሮ ሔዋን ሳህሌ፣ በሠራተኛዋ በደረሰባት ድብደባ ተገደለች፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ደሳለኝ ሆቴል አካባቢ ነዋሪ የነበረችው ወ/ሮ ሔዋን ትዳር ከመሠረተች ስድስት ወራት…
Read More...
Read More...
የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሕንፃ በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው
የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሊያስገነባ ነው:: የሕንፃው መሠረት ድንጋይ ማክሰኞ ሚያዚያ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. የኦሮሚያ ክልልና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት በይፋ ተቀምጧል:: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…
Read More...
Read More...
ህንድ ለአለም ጤና ድርጅት መሪነት ለሚወዳደሩት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ድምጿን ልትሰጥ እንደምትችል ተገለፀ
ህንድ ለአለም ጤና ድርጅት መሪነት ለሚወዳደሩት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ድምጿን ልትሰጥ እንደምትችል ተገለፀ፡፡
ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኝነት መልካም መሆኑና በዲፖሎማሲያዊ ጥረት ህንድ ከቀረቡት ሶስት ዕጩዎች ዶክተር ቴድሮስን ምርጫዋ የማድረጓ እድል የሰፋ ማሆኑን ከአገሪቱ ጤና…
Read More...
Read More...
በትግራይ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 114 ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ
በትግራይ ክልል በሙስና ወንጀል የተከሱ 114 ግለሰቦች ከአንድ እስከ ሃያ ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የክልሉ የጸረ ሙስናና ስነ ምግባር ኮሚሽን አስታወቀ።
ግለሰቦቹ በፈጸሙት የሙስና ወንጀል ተመዝብሮ የነበረው ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ በፍርድ ቤት ትእዛዝ ወደ መንግስት…
Read More...
Read More...
በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከፈተ
የአልጄሪያው የውጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ትብብር ሚኒስትር ራመታነ ላማምራና የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአልጀርስ የኢትዮጵያን ኤምባሲ በይፋ መርቀው ከፍዋል፡፡
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ በአልጄሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቶችና ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል፡፡
በዚሁ ጊዜ…
Read More...
Read More...
በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው ኢትዮጵያውያንን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር የላኩና የመላክ ሙከራ ያደረጉ ግለ ሰቦች በገንዘብና በእስራት ተቀጥተዋል፡፡
ተከሳሽ ሊራንሶ ጫሚሶ ሱሞሮ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሀዲያ ዞን ሸሸጎ ወረዳ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪ ነው፡፡
ከኢፌዲሪ…
Read More...
Read More...
porn videos