Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በሳዑዲ ለኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የመውጫ ቪዛ የሚሰጡ ጽህፈት ቤቶች ተከፍተዋል

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የመውጫ ቪዛ የሚያገኙባቸው ተንቀሳቃሽ ጽሕፈት ቤቶች መከፈታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሳዑዲ መንግስት ካለፈው መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የሁሉም አገራት ዜጎች በ90 ቀናት ከአገሪቷ…
Read More...

አልጀርስና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሸጋግሩ ነው

አልጀርስና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ሲሰሩ መቆየታቸውን የአልጄርያ የውጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ትብብር ሚኒስትር ራምታነ ላማራ ተናገሩ፡፡ 4ኛው የአልጄሪያ እና ኢትዮጵያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአልጀርስ እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬ በሀገራቸው…
Read More...

ኢትዮጵያ በቶኒ ብሌየር ኢኒስቲትዩት የተጀመሩ የድጋፍ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፍላጎት አላት

በተቋማት ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተግባራትን ለማጠናከር በእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት የሚከናወኑ ድጋፎች እንዲቀጥሉ በኢትዮጵያ በኩል ፍላጎት መኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽህፈት ቤታቸው…
Read More...

ፀሎተ ሃሙስ ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከበረ

በዛሬው እለት የፀሎተ ሃሙስ በዓል በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጽያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን በፀሎት፣ በስግደት በህጽበተ እግር እና በተለያዩ መንፈሳዊ ስርዓቶች ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ሲከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
Read More...

በአዳማ 350 የልማት ተነሺ አባወራዎች ቃል የተገባላቸውን የቤት መስሪያ መሬት አላገኙም

በአዳማ ከተማ 350 የልማት ተነሺ አባወራዎች የካሳ ክፍያ ቢሰጣቸውም ቃል የተገባላቸው የቤት መስሪያ መሬት ባለማግኘታቸው መቸገራቸውን ተናግረዋል። የአዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ ነዋሪዎች አካባቢያቸው በከተማዋ ለሚከናወን የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ በመመረጡ እንዲነሱ ተደርጓል፡፡ 1…
Read More...

በሳዑዲ ያለመኖሪያ ፍቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሰላም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ እየተሰራ ነው

የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት በሀገሪቱ ያለመኖሪያ እና የስራ ፍቃድ የሚኖሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በ90 ቀናት ውስጥ ያለቅጣት እንዲወጡ ባወጣው አዋጅ ኢትዮጵያውያን እንግልት ሳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ኮማንድ ፖስት አቋቁሜ እየተንቀሳቀስኩ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ…
Read More...

ወደ ህዳሴ ግድበ የሚያመሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ በማሰብ በቦምብ የሰው ህይዎት እንዲያልፍ ያደረጉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ከሱዳን በመግባት በቤንሻንጉል ጉሙዘ ክልል ወደ ህዳሴው ግድበ የሚያመሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ በማቀድ በህዝብ ትራንስፖርት ላይ ቦምብ በመወርወር የዘጠኝ ሰወች ህይዎት እንዲያልፍ ብሎም በንብረት ላይ ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ 10 የቤህነን የፓለቲካ ቡድን አባላት ከዘጠኝ አመት እስከ…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ አልጀርስ ናቸው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በ4ኛው የኢትዮ አልጀሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመካፈል አልጀርስ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አልጀርስ ሲገቡ በአልጀሪያ አቻቸው ራምቴን ላማምራ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። 4ኛው የኢትዮ አልጀርስ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሁለትዮሽ ስምምነቶች ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ጋር ያደረገቻቸውን የሁለትዮሽ ስምምነቶች ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።የሁለትዮሽ ስምምነቶቹ ከኩዌት፣ ኬንያ፣ ጋና፣ ሱዳን፣ አልጄሪያ፣ አየርላንድ፣ ጅቡቲ፣ ኮሞሮስ፣ ጋቦን እና ደቡብ ኮሪያ ጋር የተደረጉ ናቸው።…
Read More...

ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ከአፍሪካ ሀገራት ጠንካራ ድጋፍ እንዳላቸው ኒውስ ታይም ይዞት የወጣው ዘገባ ያስረዳል፡፡

ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት በሚያደርጉት ሂደት ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ እያገኙ መሆናቸውን ዘኒውስ ታይምስ አስነበበ ሚያዝያ 04/2009 ዓ.ም በሚቀጥለው ግንቦት የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ በስዊትዘርላንድ፤ ጄኔቫ ሲካሄድ 194 አባል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy