Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ 5 ሃገራት መካከል አንዷ ሆነች
ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ አምስት ሃገራት መካከል በሁለተኛነት ተቀምጣለች፡፡
የዓለም ፋይናንስ ተቋም የዓለም ባንክ ሪፖርትን ጠቅሶ የ200 የዓለም ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ እድገት በዝርዝር አስቀምጧል፡፡
ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከድሃ ሃገራት ውስጥ ብትሆንም የሃገሪቱ በርካታ…
Read More...
Read More...
ቀጣይ ጉዞዎን ለምን ወደ ኢትዮጵያ ማድረግ ይገባዎታል? – ኢንኩዊሪየር ድረ-ገፅ
ቀጣይ ጉዞዎትን ለምን ወደ አስደናቂዋ ኢትዮጵያ ማድረግ ይገባዎታል ብሎ ዘገባውን የሚጀምረው መቀመጫውን ፊሊፒንስ ያደረገው ኢንኩዊሪየር ድረ-ገፅ ፊሊፒናዊያን ተጓዦች ከጉብኝታቸው መዳረሻዎች አንዷ ሊያደርጓት እንደሚገባ ይጠቁማል ፡፡
ድረ-ገፁ ሎንሊ ፐላኔት እኤአ በ2017 ከአለማችን ምርጥ…
Read More...
Read More...
ትግራይ ክልል ምክር ቤት ከ978 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አፀደቀ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ሰባተኛ መደበኛ ጉባኤው ከ978 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እና የዳኞች ሹመትን አፅድቋል።
በጀቱ የተገኘው ከፌዴራል መንግስት ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ ከተፈቀደና በክልሉ ከተሰበሰበ ገቢ መሆኑ ተነግሯል።
ዛሬ…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ-ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ አዳማ ላይ ሊገነባ ነው
የኢትዮጵያ-ሁናን ሶስተኛው ምዕራፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ ከ250 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ አዳማ ላይ ሊገነባ ነው።
የኢንዱስትሪ ፓርኩ የቻይናዋ ሁናን ግዛት ባለሃብቶች ማሽነሪዎች፣ የግንባታና የግብርና መሳሪያዎች የሚያመርቱበት ነው።
የኢትዮጵያና ቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም…
Read More...
Read More...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአየርላንድ ፕሬዚዳንት አቀረቡ
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአየርላንድ ፕሬዚዳንት ሚስተር ማይክል ሂግንስ አቀረቡ።
አምባሳደር ሬድዋን የኢትዮጵያና አየርላንድን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እንደሚሰሩም ቃል ገብተዋል።
የአየርላንዱ ፕሬዝዳንት ሚስተር ማይክል ሂግንስ በበኩላቸው…
Read More...
Read More...
ኢህአዴግን ጨምሮ አገር አቀፍ ፓርቲዎች የሚያካሄዱትን ድርድር ያለገለልተኛ ወገን ለማካሄድ ከስምምነት ደረሱ
ኢህአዴግን ጨምሮ አገር አቀፍ ፓርቲዎች የሚያካሄዱትን ድርድር ያለገለልተኛ ወገን ለማካሄድ ከስምምነት ደረሱ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያካሄዱት ድርድር ማን ይምራው በሚለው ሃሳብ ላይ ተወያይተው በጋራ ከስምምነት ለመድረስ ለስምንተኛ ጊዜ ቀጠሮ ይዘው ነበር የተለያዩት ።
አብዛኞቹ…
Read More...
Read More...
የኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ሚያዝያ 1/2009 የኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ነው።
የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ትግል ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ መሆኑን ተናግረዋል።
የኦሮሞ ህዝብ አሁንም ጥያቄዎች አሉት…
Read More...
Read More...
የሌተናል ጄነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ሚያዝያ 01/2009 ዓ.ም በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
https://youtu.be/rYf_prxy8fw
የሌተናል ጄነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ሚያዝያ 01/2009 ዓ.ም በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸው ተገለጸ
የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸውን አንድ የሩሲያ ኩባንያ አስጠነቀቀ፡፡ ተቀማጭነቱን በሩሲያ ያደረገው ካስፐርስኪ የተባለው ዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ ደኅንነትና የኮምፒዩተር ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቀው ኩባንያ፣ ከሰሜን ኮሪያ መንግሥት ጋር ግንኙነት…
Read More...
Read More...
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ 2.7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርገዋል፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ የሚውል 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በስጦታና በቦንድ ግዥ ማበርከታቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡ሚኒስቴሩ ከክልል የዳያስፖራ ማህበራት ጋር ሰሞኑን በሀዋሳ ውይይት አካሂዷል ።…
Read More...
Read More...
porn videos