Browsing Category
NEWS
በኢትዮጵያ 10 በመቶ ህዝብ ለድብርት በሽታ ተጋላጭ መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ።
በኢትዮጵያ 10 በመቶ ህዝብ ለድብርት በሽታ ተጋላጭ መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ።
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በየዓመቱ መጋቢት 29 የሚከበረውን የዓለም የጤና ቀን “ ስለ ድብርት እንነጋጋር ” በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሯል ።
የዓለም የአዕምሮ…
Read More...
Read More...
ባለሥልጣኑ የሌሊት ጉዞን ህጋዊ የሚያደርግ ፖሊሲ እያዘጋጀ ነው
በአገሪቱ ህገ ወጥ እንደሆነ የተደነገገለትን በሌሊት የሚሠጥ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎትን ህጋዊ የሚያደርግ ፖሊሲ እያዘጋጀ መሆኑን የፌደራል የትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ ።
እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ በሌሊት ወቅት በህዝብ ትራንስፖርት አማካኝነት ለዓመታት ሲካሄዱ የቆዩት …
Read More...
Read More...
በቡና ወጪ ንግድ የተንሰራፉ ችግሮችን ለመፍታት 11 ጉዳዮች ተለይተው የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀላቸው
ላኪዎችና አቅራቢዎች የጎንዮሽ ግንኙነት መፍጠር እንዲችሉ ይፈቅዳል
ከአሥር ዓመታት ወዲህ በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የኢኮኖሚ ዋልታነቱ እያሽቆለቆለ የሚገኘውን የቡና ዘርፍ ለመታደግ፣ 11 መሠረታዊ ጉዳዮች ተለይተው የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀላቸው፡፡
በቡና ዘርፍ የተንሠራፋውን መጠነ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የራሷ ሳተላይት ለማምጠቅ ፈቃድ ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ናት
ኢትዮጵያ የራሷ ሳተላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ በዘርፉ ፈቃድ ሰጪ ከሆኑ አለም አቀፍ ተቋማትና አገራት ፈቃድ ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ መሆኗን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የበላይ ጠባቂ አቶ ተፈራ ዋልዋ ገለጹ።
የኢትዮጵያ ህዋ ሶሳይቲ 11ኛው መደበኛ ጉባኤው አካሂዷል። በጉባኤው አገሪቱ…
Read More...
Read More...
የኢህአዴግ ምክር ቤት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ፡፡
ምክር ቤቱ በጥልቀት የመታደስ የንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት መፈፀማቸውን ገምግሟል፡፡…
Read More...
Read More...
«በባሕላዊ መንገድ የተመረተው ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ በአግባቡ እየቀረበ አይደለም» – አቶ ሞቱማ መቃሳ የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
በወርሃ መስከረም መጀመሪያ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በአዲስ መልክ እንዲዋቀሩ ተደርጓል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ የቀድሞው ማዕድን ሚኒስቴር አሁን የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በሚል መቀየሩ ይታወሳል፡፡ የማዕድን ዘርፉ ለውጪ ምንዛሪ ከሚያስገኘው ከፍተኛ ጥቅም አንፃር…
Read More...
Read More...
ኮርፖሬሽኑ ለኪራይ ሰብሳቢነት እንዳይጋለጥ የግዥ ስርዓቱን ሊያስተካክል ይገባል
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ለኪራይ ሰብሳቢነት የሚያጋልጠውን የግዥ ስርዓት እንዲያስተካክል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።
የምክር ቤቱ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2009 በጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል።…
Read More...
Read More...
የጎርፍ ስጋት እንቅልፍ የነሳቸው ነዋሪዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ወንዝ አካባቢ ተገኝቻለሁ፡፡ በወንዙ ዳርና ዳር ከትልልቅ ዛፎች እስከ ትንንሽ ቁጥቋጦዎች ይታያሉ፡፡ በዛፎቹ መካከል ወንዙ የሸረሸረው ገደል አፋፍ ላይ የተሰሩት ቤቶች ውስጥ «ከነገ ዛሬ በጎርፍ እንወሰዳለን» በሚል ስጋት የሚኖሩ ሰዎች አሉ፡፡
የአካባቢው…
Read More...
Read More...
የልደት ቀኔን ፍለጋ
ልደት የሚባል ነገር መኖሩን ያወቅኩት ከተማ ከገባሁ በኋላ ነው፡፡ ከከተማ አደግ ጓደኞቼ ጋር መተዋወቅ እንደጀመርኩ ከሚያወሩኝ ነገሮች አንዱ የልደታቸውን አከባበር ነው፡፡ ‹‹ለልደቴ እንዲህ አድርጌ፤ እንዲህ ተደርጎልኝ›› እያሉ ያወራሉ፡፡ ጭራሽ አንዳንዶቹማ ልደት ጠርተንሃል ማለት ሁሉ…
Read More...
Read More...
በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሳተፈው ግለሰብ በገንዘብና በእስራት ተቀጣ
ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የሚያስችል ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው ሁለት ግለሰቦችን ሳውዲአረቢያ እልካችኋለሁ በሚል ካልተያዘ ግብረአበሩ የመጡለትን ግለሰቦች ሲያጓጉዝ የተደረሰበት ግለሰብ በእስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡
ተስፋዬ ሃይሉ ሃሽ በኢፌዴሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ…
Read More...
Read More...
porn videos