Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ

በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ የጸጥታ ችግር በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት መድረሱን የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ…
Read More...

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሃመድ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር ጨምሮ በአራት ተጠርጣዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ፡፡ የፌደራል መርማሪ ፖሊስ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ18 ሟቾችን እና የ438 አካል ጉዳት የደረሰባቸውን…
Read More...

በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ ላይ ተሳትፈዋል በተባሉ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ አፈንድተዋል ያላቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ አምስቱ ግለሰቦች ጌቱ ግርማ፣ ብርሃኑ ጃፈር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ባህሩ ቶላ እና ደሳለኝ ተስፋዬ ናቸው አቃቢ ህግ ቦምብ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለጋሞ የአገር ሽማግሌዎች ተግባር አድናቆታቸውን ገለጹ

ሰሞኑን በቡራዩ ከተማና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር ተከትሎ ተቃውሟቸውን ለማሰማት በአርባምንጭ ከተማ ሰልፍ የወጡ ወጣቶች በቁጣ ሊፈፅሙት የነበረውን የሀይል ድርጊት በአካባቢው ባህል መሰረት ለተከላከሉ የአገር ሽማግሌዎች ጠ/ሚ ዶር አብይ አህመድ አድናቆታቸውን ገለጹ። ዶክተር አብይ…
Read More...

መንግሥት የዜጎችን በህይወት የመኖር መብት ማረጋገጥ እንደሚገባው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በየጊዜው እየጨመረ በመጣው ብሔር ተኮር ጥቃት የዜጎች ህይወት እየጠፋና አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ መንግሥት የዜጎችን በህይወት የመኖር መብት ማስጠበቅ እንደሚገባው ምሁራን አሳሰቡ፡፡ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሀሳባቸውን ያካፈሉት የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም…
Read More...

የሱማሌ ክልል በማሰቃያነት ሲያገለግል ነበር ያለውን የጅግጅጋ ማዕከላዊ እስር ቤት በይፋ ዘጋ

በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውና በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ንጹሀን ዜጎች የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ይፈጸምበት ነበር የተባለውን ኦጋዴን ተብሎ የሚጠራው ማእከላዊ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት ተዘጋ ፡፡ የሶማሌ ክልል መንግስት በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ሰጥቶ እየወሰደ ከሚገኘው…
Read More...

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ በሁሉም መስኮች መሰረታዊና ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡ ያሉበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ብንገኝም በተጀመረው ስፋትና ጥልቀት ለውጡን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት የሚያደናቅፉና የለውጡን አቅጣጫ የሚያስቱ ችግሮችም አብረው…
Read More...

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሺር ካቢኔያቸውን በተኑ

ፕሬዚዳንቱ ሀገሪቱን ከገባችበት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማውጣት ነባሩን የመንግስት ካቢኔ ሙሉ በሙሉ ከሃላፊነት በማንሳት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስርር ሹመዋል። አልበሽር እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት የመንግስት ፍጆታ ለመቀነስና የገጠማቸውን የምንዛሬ እጥረት ለማስተካከል መሆኑንም ይፋ አድርገዋል፡፡ በከሪ…
Read More...

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በሀገሪቱ እየወሰዱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy