Browsing Category
NEWS
የኢህአዴግ ምክር ቤት የሁለተኛ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀምን ሊገመግም ነው
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የሁለተኛ ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ነገ እንደሚጀምር የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ምክር ቤቱ ኢህአዴግ በይፋ የጀመረውን በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በአመራሩ፣…
Read More...
Read More...
ለቀጠሮ ማረፊያ ቤቱ ቃጠሎ መንስኤ የሽብርና የከባድ ወንጀል የህግ እስረኞች የቀሰቀሱት ዓመፅ ነው – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን
በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ላይ የደረሰው ቃጠሎ መንስኤ የሽብርና የከባድ ወንጀል የህግ እስረኞች በቀሰቀሱት ዓመፅ የተከሰተ መሆኑን ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
ቅሊንጦ በሚገኘው በአስተዳደሩ የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ላይ ነሓሴ 28…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያን ለመጉዳት በአሜሪካ ኮንግረስ አባላት የተጠነሰሱ ሁለት ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቦች መምከናቸው ተገለጸ
ለዳያስፖራ አባላት መኖሪያ የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት በፍጥነት እንዲያቀርብ ተጠየቀ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ ስድስተኛ ወራቸውን እያገባደዱ የሚገኙት ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአፈጻጸጸም ሪፖርታቸውን ለፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት፣ የተወሰኑ የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት…
Read More...
Read More...
አገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
ኢትዮጵያና ጋና አህጉራዊ አጀንዳና ፍላጎቶችን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማንጸባረቅ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የስልጣን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር ሚስተር አልበርት ያንኬይን ትናንት…
Read More...
Read More...
”መወደሰ አባይ” የግዕዝ ቋንቋና የቅኔ ምሽት በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ
ባህር ዳር መጋቢት 26/2009 የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ቋንቋ የተፃፉ ቀደምት የምርምር፣ የሳይንስና የኪነጥበብ መፅሃፍትን በማስተርጎም ለመማር ማስተማር ስራ ለማዋል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን ስድስተኛ ዓመት ምክንያት…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት ነው – የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ
ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት መሆኑን የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ ኮማንዳንት ሌተናል ጄኔራል አንድሪው ጉቲ ገለፁ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አባ ዱላ ገመዳ ከኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ ለመጡ 26 አዛዦችና ተማሪዎች…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ታጠናክራለች-ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ
ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማሳደግ እንደምትሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለፀዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀርመን ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ሚንስትሩን ዶክተር ጋረድ ሙሉርን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ባነጋገሩበት ወቅት፥ ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር…
Read More...
Read More...
የካይሮ ፍርድ ቤት ሁለቱ የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ እንዲሰጡ ወሰነ
በካይሮ አስቸኳይ ጉዳዮችን የሚመለከተው ፍርድ ቤት የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ ዓረቢያ ተላልፈው እንዲሰጡ ወሰነ።
የካይሮው ፍርድ ቤት የሀገሪቱ ከፍተኛ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በቀይ ባህር ደሴቶቹ ጉዳይ ምንም አይነት የመወሰን ስልጣን የለውም ብሏል።
አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ ባለፈው…
Read More...
Read More...
የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ445 ሚሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ
የአለም ባንክ በኢትዮጵያ በከተሞች የውሃ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ እና እና የፍሳሽ አወጋገድ ስርአትን ለማሳደግ የ445 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድር አፀደቀ።
ባንኩ በድረ ገፁ ይፋ እንዳደረገው ባንኩ ያፀደቀው ብድር 3 ነጥብ 38 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን የንፁህ ውሃ ተጠቃሚ ያደርጋል።…
Read More...
Read More...
የሱ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር በማጭበርበር ቅጣት ተጣለበት
ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ባለመክፈልና አሳሳች ሰነድ በማቅረብ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኘው የሱ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ሥራ አስኪያጁ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን…
Read More...
Read More...
porn videos