Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ያደረገችው ውይይት ውጤታማ ነው -ውጭ ጉዳይ
ኢትዮጵያ የአባይ ውሃን ከተፋሰሱ አገራት ጋር በፍትሃዊነት ለመጠቀም ስታደርግ የነበረው ውይይት ውጤታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአውሮፓ ህብረት ልዑካን ገለጸ።ሚኒስትር ደኤታዋ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ ተሰማሩ
በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ መሰማራታቸው ተገለፀ።ወጣቶቹ መንግስት ባመቻቸው የማዕድን ዘርፍ በምስራቅ ሸዋ፣ በአሪሲ ዞን እና በቢሾፍቱ ተደራጅተው ነው ወደ ስራ የገቡት።
የክልሉ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃብታሙ ሃይለሚካኤል ለፋና…
Read More...
Read More...
ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች ጎበኙ
https://youtu.be/tHhZoCHtvTk
መንግስት በአደጋው በጠፋው የህይወትና የንብረት ውድመት ማዘኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን በመሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወገኖቻችንን ለመታደግና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ መንግስት ይደግፋል…
Read More...
Read More...
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በዜጎቻችን ላይ ድንገተኛ የአፈር መደርመስ አደጋ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እያደረገች ያለውን ጥረት እንግሊዝ እንደምትደግፍ ገለጸች
ኢትዮጵያ በቀጣናና በአህጉር ደረጃ ሰላም ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ እንግሊዝ ገለጸች።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ወቅት ሁለቱ አገሮች የጋራ አቋም…
Read More...
Read More...
ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከትና በተግባር የታዩ ችግሮችን አርሟል–ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም
በጥልቀት የመታደስ ሂደቱ በአመለካከትና በተግባር የታዩ ህፀፆችን እያስተካከለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን ያለፉት 6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርቡ ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከት የታዩ ዝንባሌዎችን…
Read More...
Read More...
ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉየሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ ማግኘቱን ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡
በሪፖርታቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዳቀረቡት አገሪቱ ተደቅኖባት የነበረውን አደጋ ለመቀልበስ ላለፉት አምስት ወራት ስራ…
Read More...
Read More...
ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ በማስተናገድ የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን ይገባል… የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር
ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ ከማስተናገድ ባለፈ እውቀትና ልምድ በመቅሰም የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አስታወቁ።የክልሉ ምክር ቤት በስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የዛሬ ውሎው በአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ሰፊ ምክክር በማድረግ ሪፖርቱን አጽድቋል።…
Read More...
Read More...
porn videos