Browsing Category
NEWS
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ የጽጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ የጽጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ
በሀገራችንም ሆነ በክልላችን ለተጀመረው አዲስ የለውጥ እንቅስቃሴ ሰላም እና ልማት ፈላጊ በሆነው መላው ሀዝባችን ከፍተኛ ንቅናቄ እና ዋጋ ከፍሎ ያመጣው በመሆኑ አሁንም በህዝባዊ…
Read More...
Read More...
በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተከፈተ
በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፍቶ ስራ ጀመረ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ኤምባሲውን በዘሬው እለት መርቀው ከፍተዋል።
ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ተዘግቶ…
Read More...
Read More...
ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት መሀመድ አብደላሂ መሀመድ ጋር በሶስትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በነገው እለት በአስመራ ይወያያሉ፡፡
ዶ/ር አብይ አህመድ አስመራ ገቡ…
Read More...
Read More...
የዜጎችን መብትና ነፃነት አፋኝ ነው የተባለው የፀረ ሽብርተኝነት ሕግ እንደገና እንዲቀረፅ ጥያቄ ቀረበ
ሕጉ በጣም የተለጠጠና ሰፊ የሆነ ትርጉም እንዲኖረው በመደረጉ የዜጎችን መብትና ነፃነት ለመግፈፍ የዋለ መሆኑን የገለጹት፣ የጉባዔው ጸሐፊና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ አጥኚ ቡድን አስተባባሪ ጌዴዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ የቡድን አስተባባሪው እንዳስረዱት፣ አዋጁ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት…
Read More...
Read More...
በምዕራብ ጎጃም ዞን አንድ ግለሰብ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በደቦ ፍርድ ተገደለ
ዳዊት እንደሻው
በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ ቤተ ክርስቲያ ግቢ ውስጥ በተፈጸመ የደቦ ፍርድ የአንድ ግለሰብ ሕይወት አለፈ፡፡ ግድያው የተፈጸመው ቅዳሜ ነሐሴ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 ሰዓት መሆኑን ሪፖርተር ከፖሊስ ያገኘው መረጃ…
Read More...
Read More...
የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከአቶ አብዲ ጋር ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ራህማ መሐመድ፣ የክልሉ የዳያስፖራ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረዛቅ አሚንና የክልሉ መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን መሐመድ ናቸው፡፡
በፌዴራል ፖሊስ የወንጀል…
Read More...
Read More...
የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ
የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ
26 August 2018
ታምሩ ጽጌ
ለሁለት ሰዎች ሕልፈትና ከ100 በላይ ለሆኑ ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ምክንያት የሆነውን የቦምብ ፍንዳታ…
Read More...
Read More...
Lawmakers insist HR 128 helps
By Brook Abdu
Two congress members, Kris Smith and Karen Bass, who have been visiting Ethiopia to assess the “ongoing reforms in the country for the past 120 days,”…
Read More...
Read More...
የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ
የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ እና የሀገሪቱ ደህንነት ቢሮ ሀላፊ ስለኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ግንኙነት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለማድረግ በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት አቡደል ፈታ አልሲሲ…
Read More...
Read More...
Ruling party at crossroads
The Ethiopian Peoples’ Revolutionary Front (EPRDF) is reported to be long overdue to hold one of its eventful national congresses. The party Congress is the third tier of assembly in…
Read More...
Read More...
porn videos