Browsing Category
NEWS
የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ
የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።ፕሬዚዳንት ጌሌህ ከነገ ጅምሮ ለሶስት ቀናት በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት፥ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ይመክራሉ።ፕሬዝዳንቱ…
Read More...
Read More...
በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል
በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል።
በተለይም…
Read More...
Read More...
ኮማንድ ፖስቱ የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጡ መመሪያዎች ላይ ከተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑትን አነሳ፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በሰጡት መግለጫ በመሰረተ ልማት፣ በፋብሪካዎች እና መስል ተቋማት አካባቢ ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ንጋቱ…
Read More...
Read More...
ከትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አባይ ወልዱ ጋር በክልሉ የተለያዪ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ
https://www.youtube.com/watch?v=s5onhURiNJU
ከቀጠሮአችን 20ደቂቃ በፊት ቢሮአቸው ደርሰህ የጥበቃ ሠራተኞችን ስንጠይቅ ማልደው ቢሮአቸው መግባታቸውን ነገሩን። ታጋይ አባይ ወልዱ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስጠይቃቸው ከመቅፅበት…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡በውይይቱም ህብረተሰቡ የኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት፣ የሴቶች ጤና ተደራሽነት፣ ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ስለተሰጠው ትኩረት፣ በሁለቱ ዞኖች አዋሳኝ የድንበር ግጭቶችን ለመፍታት…
Read More...
Read More...
በምስራቅ ሸዋ ዞን 587 ካርቶን ሺሻ በድብቅ ሲጓጓዝ ተያዘ
በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፈንታሌ ወረዳ ወደ አዳማ ከተማ በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 587 ካርቶን ሺሻ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።እቃው ሊያዝ የቻለው በአሸዋ ስር ተጭኖ ሲጓዝ የነበረበት ሲኖትራክ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው።
የዞኑ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ…
Read More...
Read More...
የቀድሞዋ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሽኝት ተደረገላቸው
ተሰናባቿ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ዶክተር ንኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አህጉሪቱን ለማስተሳሰር ያደረጉት ጥረት የሚበረታታ እንደነበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።የስራ ዘመናቸው በስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ በየደረጃው የሚገኙ የኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ድጋፍ እንዳልተለያቸው ደግሞ…
Read More...
Read More...
ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ይካሄዳል
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሚመክረው አራተኛው ዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሲምፖዚየም ከሚያዚያ 3 እስከ 6 ቀን 2009 ዓ.ም ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም…
Read More...
Read More...
ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ
በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም…
Read More...
Read More...
መንግስት ያመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን ይቻላል ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች
መንግስት በመደበው ከፍተኛ በጀት የተመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን እንደሚቻል በተግባር ያረጋገጡ ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ወጣት ዘውዱ ዓለሙ በስምንተኛው አገር አቀፍ የሞዴል አርሶአደሮች ፌስቲቫል ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ እጅ የሜዳሊያ…
Read More...
Read More...
porn videos