Browsing Category
NEWS
በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ
በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካቢ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው አደጋው በደረሰበት ስፍራ እያካሄደ ባለው የነፍስ አድን ስራ እስከ ትላንት ምሽት ድረስ የሟቾች ቁጥር 65 ደሶ ነበር፡፡አሁንም አደጋው…
Read More...
Read More...
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን በመገምገም የቀጣይ ወራት የመፍትሔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ…
Read More...
Read More...
በመዲናዋ ቆሼ አካባቢ በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር 65 መድረሱ ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የሞቱት ሰዎች ብዛት 65 መድረሱን የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።ከንቲባ ድሪባ ዛሬ ማምሻውን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ናዳው የተጫናቸውና ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር እስከ አሁን 65 መድረሱን…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ እየሰራ መሆኑ መንግስት ተገለጸ
ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ራዕይ እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪያል ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡የኮርፕሬሽኑ ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንደገለጹት አገሪቱን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የኢነርጂና የትራንስፖርት…
Read More...
Read More...
በክልሉ ዘንድሮ በየዘርፉ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል — ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው
በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለመፈጸም በተደረገ ጥረት ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ።የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚው የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርቱን…
Read More...
Read More...
አቸቶ ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በህገወጥ መንገድ 700 ደርዘን የአቸቶ ወይም የኮምጣጤ ምርት በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች።
የንግድም ሆነ የጥራት ማረጋገጫ የሌለውን ጂ ኤች የተሰኘ የኮምጣጤ ምርት በተለምዶ ጀሞ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ
በመሸጥ ላይ እያለች በቁጥጥር…
Read More...
Read More...
ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ
በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ከቀረቡት ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 12ቱ ለብቻቸው ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት ከስምምነት ሳይደርሱ ተለያዩ።
ከኢህአዴግ ውጭ በድርድሩ ሂደት ዙሪያ ለመወያየት ቀነ ቀጠሮ ከያዙት 21 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል…
Read More...
Read More...
በቆሼ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ስርአተ ቀብር ተፈፀመ
በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች የቀብር ስነ ስርአት ተፈፅሟል። በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች በየእምነት ተቋማቶቻቸው የቀብር ስፍራ ነው የቀብር ስነ ስርአታቸው የተከናወነው።
የ19 ሰዎች ቀብር በተፈፀመበት የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
Read More...
Read More...
ጠ/ሚ ኃይለማርያም በቆሼ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ምሽት ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከተሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልፀዋል።
በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶችም መፅናናትን መመኘታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚንስትሩ የፊታችን ሀሙስ በፓርላማ በመገኘት ማብራሪያ ይሰጣሉ
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 07 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝ በምክር ቤቱ በመገኘት ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በወቅታዊ ጉዳች ላይም ማብራሪ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በዚሁ ዕለት ከሰአት በኋላ…
Read More...
Read More...
porn videos