Browsing Category
NEWS
በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ በቴሌቪዥን በመታየቱ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ሚኒስቴር የአስተዳደር ጉዳይ ዳኛ በመሆን በአገልግሎት ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በስልጠና አገልግሎት ላይ እያለ በቴሌቪዥን መስኮት መታየቱን ተከትሎ ነው።
ተከሳሽ አቶ ታሪኩ…
Read More...
Read More...
Ethiopia, Germany discuss cooperation on energy development
Ethiopian State Minister for Foreign Affairs, Dr. Aklilu Hailemichael met with Stefan Liebing, Chairman of German-Africa Business Association also known as Afrika-Verein today.…
Read More...
Read More...
ፓርቲዎቹ በድርድሩ እና ክርክሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያዩ
22ቱ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚደረገው ድርድር እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቤት ስራ የሰጠ ውሳኔ አሳለፉ።ኢህአዴግን ጨምሮ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ውይይት አድርገዋል።በውይይቱ ላይ ብዙሃኑ ፓርቲዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ በህጋዊነት…
Read More...
Read More...
ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ሚኒስትሩ በኬንያ አቻቸቸው ዶክተር አሚና ሞሃመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ዶክተር ወርቅነህ በኬንያ በሚኖራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር…
Read More...
Read More...
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት መደበኛ ስብሰባውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።
መደበኛ ስብሰባው ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ የተከናወኑ ስራዎችና የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው ያለበት ደረጃ ይገመገማሉ።
ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው…
Read More...
Read More...
የርቀት ትምህርት ላይ የሚታዩ የህግ ጥሰቶችን የሚያስቀር ረቂቀ መመሪያ ተዘጋጀ
በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የርቀት ትምህርት ላይ የሚታዩ የህግ ጥሰቶችን ለማስቀረት ረቂቀ መመሪያ ተዘጋጀ።
መመሪያው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በዘጋጀው እና የመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮችና…
Read More...
Read More...
በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ።
በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ።
ውግያው የተቀሰቀሰው መረብ-ለኸ/ራማ/ ወረዳ ተሻግሮ ክሳድ ዒቃ በሚባል ስፍራ በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻብያ ወታደሮች መካከል
ሲሆን በውግያው ኮነሬል ኣባዲ ገብረ መዓሾ/ወዲ ገብሩ/…
Read More...
Read More...
ጣሊያን ለኢትዮጵያ የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች
ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለግል ዘርፍ ልማት የሚውል የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች።
ድጋፉ በዓለም ባንክ የዓለም ዓቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የልማት መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ ለሆነው "ለግል ዘርፉ ልማት መርሃ ግብር" ማስፈጸሚያ የሚውል ነው።
ድጋፉ የተደረገው ከተለያዩ ለጋሽ አካላት…
Read More...
Read More...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከመጋቢት 4 ጀምሮ ይካሄዳል
የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከመጋቢት 4 2009 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ይርሳው ታምሬ አንደገለጹት፥ ጉባኤው በክልሉ አስፈጻሚ አካላት የስድስት ወራት እቅድ ክንውንና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ይመክራል።…
Read More...
Read More...
በደመወዝ ጭማሪው ባልተገባ መንገድ ለማትረፍ በሚሞክሩ ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ
ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በመደረጉ ሳቢያ በአንዳንድ የምግብ ሸቀጦችና የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ ከዚህ በኋላም ዕርምጃ እንደሚወስድ ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በቅርቡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በተደረገ የዳሰሳ…
Read More...
Read More...
porn videos