Browsing Category
NEWS
የእርዳታ አቅርቦት በወቅቱ ለማድረስ እየተሰራ ነው- ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን
ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች መንግስት ምግብ፣ ምግብ ነክና የመኖ አቅርቦት በአስተማማኝ ሁኔታ በወቅቱ እንዲደርስ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ድርቅ በተከሰባቸው በደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች የምግብ፣ ምግብ ነክና መኖ አቅርቦት ላይ በትኩረት…
Read More...
Read More...
ሲ አይ ኤ በስልኮች እና በቴሌቪዥኖች አማካኝነት የግለሰቦችን ሚስጢር እየሰለለ ነው – ዊኪሊክስ
ዊኪሊክስ የአሜሪካው የስለላ ማዕከል (ሲ አይ ኤ) ከስለላ ወሰኑ ያለፈ የግለሰቦችን ሚስጥር በስልካቸው እና በቴሌቪዥናቸው አማካኝነት እየሰለለ መሆኑን አጋለጠ፡፡
ሲ አይ ኤ የእጅ ስልኮች፣ ዘመናዊ ቴሌቪዠኖች እና ተሽከርካሪዎችን ተጠቅሞ የዓለምን ህዝብ እየሰለለ መሆኑን ነው ዊኪሊክስ ይፋ…
Read More...
Read More...
በጥር ወር ለመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ ወይስ የደመወዝ ጭማሪ?
መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል።ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም።በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግስት ሰራተኞችም የተለያዩ ቅሬታዎችን…
Read More...
Read More...
ከህዳሴው ግድብ ሩጫ ተሳታፊዎች 21.7 ሚሊዮን ብር ተገኘ
ባለፈው እሁድ በመላው አገሪቱ በተካሄደው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ሩጫ 21 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ከቲሸርት ሽያጭ መገኘቱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የቀረበው ቲሸርት ከተሳታፊዎች ያነሰ በመሆኑ አብዛኞቹ ያለቲሸርት መሳተፋቸውን ጽህፈት ቤቱ…
Read More...
Read More...
የስዊዘርላንዱ ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሀሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ
የስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ።
የኔስሌ የወደፊት የኢንቨስትመንት መዳረሻ ከሆኑ 20 አገሮች ውስጥ እንዲሁም ከአምስት አቅም ያላቸውና ምርጫው ካደረጋቸው አገሮች ተርታ ኢትዮጵያ ትካተታለች።
በኢኳቶሪያል…
Read More...
Read More...
የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል
አስረኛው የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የመሪ ፕላኑ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።
ጽህፈት ቤቱ በመሪ ፕላኑ ዙሪያ ከተማ አቀፍ የነዋሪዎች ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል።
10ኛው የ2017 እና የ2032 ዓ.ም መሪ ፕላን…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ከቡና ምርት የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልከው የቡና ምርት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አለመሆኑን ዘ ጆርናል የተሰኘው ድረ-ገፅ አስነብቧል፡፡ቡናን ጨምሮ በግብርና ምርቶች ላይ እሴት ሳይጨምሩ መላክ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ የንግድ ተቋማት በራሳቸው ብራንድ እሴት በመጨመር ከትርፉ ይበልጥ ተጠቃሚ…
Read More...
Read More...
ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በድጋሚ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በድጋሚ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ።
ተጠርጣሪው አቶ ፍቃዱ አሰፋ ካሁን ቀደም በተከሰሱበት ጉዳይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተለቀው የነበረ ቢሆንም፥…
Read More...
Read More...
የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት ተጠናቀቀ
የገዳ ስርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ አድርጎ ከማስመዝገብ ባለፈ የአሁኑ ትውልድ እንዲያውቀውና እንዲረዳው ለማድረግ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ይገባል አሉ የኦሮሚያ ከልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ።
ለስምንት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 71ኛው የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት…
Read More...
Read More...
ኦባማ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲፎካከሩ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ነው
"Oui on peut!" በፓሪስ ጎዳናዎች ላይ የተለጠፉ ፖስተሮች ላይ የሚነበብ በፈረንሳይኛ የተፃፈ ፅሁፍ ነው፤ “አዎ እንችላለን” የሚል ትርጓሜም አለው።
ከሰሞኑ የ44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምስሎች በፓሪስ ተደጋግሞ መታየት የበርካቶችን ቀልብ ስቧል።
ምስሎቹን በመዲናዋ…
Read More...
Read More...
porn videos