Browsing Category
NEWS
ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት እየፈጠሩ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።
መንግስት የሰራተኛውን ችግር ለመፍታትና የኑሮ ሁኔታውን ለማረጋጋት በማሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ ማስተካከያውን ምክንያት በማድረግ ይመስላል የተለያዩ…
Read More...
Read More...
ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሐሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ
- አትሌት ኃይሌን የብራንድ አምባሳደር በማድረግ ሰየመየስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ወደፊት እንደሚገነባ የሚጠበቀው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መቼ ዕውን ሊሆን እንደሚችል የሚወስኑት በአገሪቱ…
Read More...
Read More...
አገሪቱ የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የደቡብ አፍሪካውያን ባለሃብቶችን ቀልብ ስቧል
ኢትዮጵያ ለውጭ ባለኃብቶች የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና የሕግ ከለላ በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ባለሃብቶች ተናገሩ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከደቡብ አፍሪካ የኢንቨስትመንት ልዑካን ቡድኖች ጋር በኢትዮጵያ መዋዕለ-ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ…
Read More...
Read More...
ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የፊታችን እሁድ ሊጀመር ነው
በአዲስ አበባና በካርቱም ከተሞች መካከል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መደረሱን የኢፌዲሪ ፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል፡፡
በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች የሚደረገው ድንበር ተሻጋሪ የሆነው የአዲስ አበባ - ካርቱም የትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...
Read More...
3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ
ግንባታቸው ተጠናቆ እጣ ያልወጣባቸው 3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ።በቅርቡም በካቢኔው ፀድቆ ወደ ተግባር ይገባል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳለው፥ እጣ ወጥቶባቸው ርክክብ…
Read More...
Read More...
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሃድሶ ንቅናቄ የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም ጀመረ።
የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት በመግለጫው እንዳስታወቀው፤ ኮሚቴው ሪፖርቱን…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል።
የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ዛሬ የጀመረው ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ሁለተኛ ዓመት…
Read More...
Read More...
ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች
ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን አቅጣጫ ማስወንጨፏ ተነገረ።የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ምንጮች እንደገለፁት፥ ሰሜን ኮሪያ ከቻይና ጋር ከምትዋሰንበት አከባቢ የተወነጨፉት ሚሳኤሎች 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ “የጃፓን የኢኮኖሚ ዞን” ተብሎ በተከለለ አከባቢ ላይ…
Read More...
Read More...
ሽብር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ በምዕራብ ትግራይ ዞን የተያዙ 76 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
በኤርትራ ከአሸባሪው ግንቦት ሰባት የሽብር ተልእኮ ወስደው በሀገር ውስጥ ሽብር ለመፈጸም በምዕራብ ትግራይ ዞን ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የተያዙ 76 ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።ግለሰቦቹ ቃፍታ ሁመራ ላይ በፀጥታ ሃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት የሁለት የጸጥታ አስከባሪዎች ህይወት እንዲያልፍ…
Read More...
Read More...
በየክልሎቹ የሚዘዋወረው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ያስችላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተግባር በመተርጎም የጸረ ድህነት ትግሉን በስኬት ለመወጣት በየክልሎቹ የሚዘዋወረው የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ የሆነው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስችል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታታወቁ።ምክትል ጠቅላይ…
Read More...
Read More...
porn videos