Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር እንዲለቀቁ ብይን ሰጠ

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን እንደ አወሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2011 አደባባይ የወጡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ አድርገዋል በሚል ከቀረበባቸው የክስ ወንጀል በነጻ እንዳሰናበታቸው ተሰማ፡፡ስድስት አመት በፈጀው የክስ ሂደት የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድቤት…
Read More...

ለጣና ሀይቅ የብዝሃ ሕይወት ስጋት የሆነው አረም እየተወገደ ነው

ለጣና ሀይቅ ብዝሃ ሕይወት ስጋት ከሆነው የእቦጭ አረም ውስጥ ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ሁለት ሺህ ሔክታር የሚጠጋ መሬት ነጻ መደረጉን የሰሜን ጎንደር ዞን መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መምሪያ አስታወቀ፡፡መምሪያው ዘመቻው ከተጀመረበት ከባለፉት አራት አመታት ጀምሮ ህብረተሰቡን ባሳተፈ መንገድ…
Read More...

አለማቀፉ የአልጄሪያ ሲቪታል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሶስት ፋብሪካዎች ለመገንባት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አለም አቀፉ የአልጄሪያ ሲቪታል ግሩፕ ኩባንያ ዘይት፣ ስኳርና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ሶስት ፋብሪካዎችን በኢትዮጵያ መገንባት እንደሚፈልግ ገለፀ።ይህን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያግዘውን የመግባቢያ ስምምነት ከመንግስት የልማት ድርጅት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።ሲቪታል የሚገነባው የዘይት…
Read More...

ፓርቲዎቹ በድርድሩ አጀንዳ ዓላማ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ

ኢህአዴግን ጨምሮ 22 አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሚደራደሩበት አጀንዳ ዓላማ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ።ኢህአዴግ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ለመደራደር ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳበዚህም 21 አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች…
Read More...

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የበለጠ ያሚያጠናክር መሆኑ ተገለጸ

የላይቤሪያዋ ፕሬዚዳንት አሌን ጆንሰን ሰርሊፍ ጉብኝት የኢትዮጵያና ላይቤሪያን ግንኙነት ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር የሚያስችል መሰረት የተጣለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።የሚስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ በሳምንቱ በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው…
Read More...

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል። በዓሉ የአድዋ ጦርነት በተከናወነበት የአድዋ ተራሮች የሚከበር ሲሆን በመላ ሀገሪቱም በተለያዩ ስነ ስርአቶች ይከበራል። የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ባልተመቸ ሁኔታ ውስጥ ሆነው እንኳን ሀገራቸውን ለጠላት አሳልፈው የማይስጡ…
Read More...

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው – መንግስት

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው አለ የመንግስት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት። ጽህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው ሳምንታዊ የአቋም መግለጫው የፊታችን የካቲት 23 የሚከበረው የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች…
Read More...

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ የካቲት 17፣ 2009 የፊታችን የካቲት 23 ለ121ኛ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ የሚከበረው የአድዋ የድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡…
Read More...

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ ቤቶች የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኤጀንሲ፥ ለመምህራኑ በኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ኪራይ በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ስቱዲዮ 353 ብር፣ ባለ 1…
Read More...

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ገቡ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy