Browsing Category
NEWS
ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተወለዱ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩት የሲልቪያ ፓንክረስት ወንድ ልጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ፓንክረስት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በ1956 ነበር፡፡
ፕሮፌሰር ሪቻርድ…
Read More...
Read More...
አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ
አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ
ከቀናት በፊት 24 ኮንዶሚኒየም አካባቢ ነው፡፡ አንድ ነዋሪ በመስኮቱ በኩል የሳተላይት ቲቪ ስርጭት መቀበያ ዲሽ ሠሀን ለመትከል በማሰብ ግድግዳ ለመብሳት ሙከራ ሲያደርግ የሚበሳበት መሳሪያ ድምፁ ከፍ ያለ ነበረና የኮንዶሚኒየሙን ነዋሪዎች የኮሚቴ…
Read More...
Read More...
አየር መንገዱ በተደራሽነት ከዓለም 11ኛ ደረጃን ያዘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ ተደራሽነቱ 11ኛ ደረጃን ያዘ።
አየር መንገዱ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ሃገራት ደግሞ የመጀመሪያው ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ደረጃውን ሊያገኝ የቻለው ባለፈው ጥር ወር ባካሄደው ዓለም አቀፍ በረራ ነው ተብሏል።
ፍላይት ስቴትስ የተሰኘ…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ ትናንት ምሽት የጎርፍ አደጋ ተከሰተ
በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ምሽት ሶስት ሰዓት ጀምሮ የጣለውን ዝናብ ተከትሎ በተለያዩ መኖሪያ ቤቶች የጎርፍ አደጋ ተከስቷል።
የጎርፍ አደጋው በዋናነት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት መልካሼዲ ጀርባ፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሶስት ገርጂ ቴሌ ጀርባ እና ወረዳ ዘጠኝ ጎላጎል…
Read More...
Read More...
ጉዳት ለደረሰባቸው ፋብሪካዎች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል
በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ሁከትና ግርግር ጉዳት ለደረሰባቸው ፋብሪካዎች መንግስት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።
ኮሚሽነሩ አቶ ፍጹም አረጋ እንደገለጹት፥ ጉዳት የደረሰባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በፍጥነት አገግመው ወደ ስራ…
Read More...
Read More...
ፕ/ት ሙላቱ ተሾመ አዲስ ለተሾሙ ስምንት አምባሳደሮች የስራ መመሪያ ሰጡ
ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት ለሚወክሉ አዲስ ለተሾሙ ስምንት አምባሳደሮች የስራ መመሪያ ሰጡ።
ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በሰጡት የስራ መመሪያ አምባሳደሮቹ በቆይታቸው የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅና በሁለቱ መንግስታት መካከል…
Read More...
Read More...
የመድሃኒት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኃላፊነታቸውን ለቀቁ
ከመድሃኒት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጋር በተያያዘ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በዋና ኦዲተርና በህዝብ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የነበረው የመድሃኒት ግዥና ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስራቸውን በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተገለጸ። የመንግስት ወጪና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥፋት…
Read More...
Read More...
የጋምቤላ ክልል ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸውን 9 የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ከኃላፊነት አገደ
የጋምቤላ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸው 9 የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ከኃላፊነት አባረረ።
የኮሚሽኑ ኃላፊ ኮሚሽነር ኡሞድ ኡጁሉ፥ የጋምቤላ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ባካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ መድረክ በክልሉ ብቁ አመራሮችን ለመለየት…
Read More...
Read More...
ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት መረዳት ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት ነው – ዶ/ር ደብረፂዮን
ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት ከምትመራበት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ጋር አጣምሮ ማወቅ ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት መሆኑን የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአጠቃላይ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ…
Read More...
Read More...
በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ለማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ተቀመጡ
የብሔራዊ ኤክስፖርት አስተባባሪ ኮሚቴ በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደገለጸው፥ ኮሚቴው በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት በዘርፉ በሚታዩ ማነቆዎች ዙሪያ ዛሬ ውይይት…
Read More...
Read More...
porn videos