Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በፋይናንስ ፍሰት መስተጓጎል የኮንዶሚንየም ቤቶች ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ

የመኖሪያ ቤቶችን ችግር ለመፍታት በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመሩ የ20/80 እና የ40/60 ቤቶች ግንባታ፣ በፋይናንስ ፍሰት በኩል መስተጓጎል በመፈጠሩ የቤቶቹ ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ፡፡ የቤቶች ግንባታ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑት በሺሕ የሚቆጠሩ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ጥቃቅንና…
Read More...

በቀለበት መንገዶች መብራት ባለመኖሩ አሽከርካሪዎችን መቆጣጠር አስቸጋሪ አድርጎታል-ፖሊስ

በመዲናዋ ቀለበት መንገዶች መብራት ባለመኖሩ በምሽት አደጋ የሚያደርሱ አሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እየሆነ መምጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የትራፊክ መብራት በተገቢው ቦታ አለመኖሩም ችግሩን እንዳባባሰው ነው የገለጸው። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ…
Read More...

የሚንስትሮች ምክር ቤት በመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ጥናት ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የሚንስትሮች ምክር ቤት የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝና የጡረተኞች አበል ማስተካከያ ከጥር አንድ ጀምሮ እንዲተገበር ወሰነ፡፡ የሚንስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በመንግስት ሠራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ጥናት፣ በመንግስትና በግል ሰራተኞች ጡረተኞች የአበል ጭማሪ፣…
Read More...

ከሶስት የመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተነሱ አርሶ አደሮች ካሳ እንዳልተከፈላቸው የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ገለፀ

ከሶስት የመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች   የተነሱ  አርሶ  አደሮች ካሳ እንዳልተከፈላቸው የህዝብ እምባ ጠባቂ  ተቋም ገለፀ። የህዝብ እምባ ጠባቂ   ተቋም ቁጥራቸው የበዛ አርሶ አደሮች   ካሳ አንዳልተከፈላቸውና፣ ምትክ ቦታ እንዳልተሰጣቸው የገለፀው በአርሾ ዴዴሳና የጣና በለስ …
Read More...

ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ያለች አትመስልም – የስብሰባው ታዳሚዎች Featured

"በኢትዮጵያ ያለው ሰላም፤ አገሪቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ያለች አላስመሰላትም" ሲሉ የ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ ታዳሚዎች ተናገሩ። የመሪዎቹ ስብሰባም በተለያዩ ኩነቶች ለየት ባለ መልኩ እንደተካሄደ የስብሰባው ተሳታፊዎች ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ባጋጠማት ሁከትና…
Read More...

አየር መንገዱ ሶስተኛውን ኤር ባስ ኤ350 አውሮፕላን ተረከበ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስተኛውን ኤር ባስ ኤ350 አውሮፕላንን በዛሬው እለት መረከቡን አስታወቀ። አዲሱ ኤር ባስ ኤ350 አውሮፕላን “ኤርታሌ” የሚል ስያሜ እንደተሰጠውም ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የርክክብ ስነ ስርዓቱ አውሮፕላኑ በተገጣጠመባት እና ሙከራ በተደረገባት የፈረንሳይ…
Read More...

ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ የአካባቢ ጥበቃ አመቻች ድርጅት የውሳኔ ሰጪ አካል ውስጥ ተሳታፊ እንድትሆን ተጠየቀች

ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ የአካባቢ ጥበቃ አመቻች ድርጅት (ግሎባል ኢንቫይሮመንት ፋሲሊቲ) የውሳኔ ሰጪ አካል ውስጥ ተሳታፊ እንድትሆን ግብዣ ቀረበላት። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈጻሚ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ…
Read More...

28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስአበባ በሕብረቱ አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስአበባ በሕብረቱ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በወጣቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚል መሪ ቃል በሚከበረው የህብረቱ ጉባኤ የህብረቱ አባል ሃገራት መሪዎችንና የመንግስታቱን ድርጅት ዋና ጸሓፊ ጨምሮ በርካታ እንግዶች…
Read More...

በፕሬዚዳንት ትራምፕ የተላለፈውና ከሰባት ሃገራት የመጡ ስደተኞች እንዲወጡ የሚያዘው ትዕዛዝ ለጊዜው ታገደ

የአሜሪካ የፌደራሉ ፍርድ ቤት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተላለፈውንና ከሰባት ሃገራት የመጡ ስደተኞች እንዲወጡ የሚያዘውን ትዕዛዝ ለጊዜው አገደ። የፕሬዚዳንቱን ትዕዛዝ ተከትሎ የአሜሪካ የሲቪል ነፃነት ህብረትን ጨምሮ ሌሎች ቡድኖች ለፌደራሉ ፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቅርበው ነበር።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy