Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ በየአቅጣጫው እየፈሰሰ ነው

ፍንዳታው ያስከተለው ክስተት ለጨው አምራቾች ስጋት፣ ለቱሪስቶች መስህብ ሆኗል ከቀድሞው የበለጠ አዲስ የቀለጠ አለት ሃይቅ ተፈጥሯል በኣፋር ክልል የሚገኘው የኤርታሌ የቀለጠ አለት ሃይቅ ባልተለመደ መልኩ በከፍተኛ ሁኔታ በመንተክተክና ሃይለኛ ፍንዳታ አስከትሎ፣ ከቀድሞው የበለጠ አዲስ…
Read More...

ድርጅቱ በምሥጢራዊ የህትመት አገልግሎት አሰጣጥ ተወዳዳሪ ለመሆን መስራት አለበት: – ፕ/ት ሙላቱ ተሾመ

የብርሃንና ስላም ማተሚያ ድርጅት በመደበኛና በምሥጢራዊ የህትመት አገልግሎት አሰጣጥ ተወዳዳሪ ለመሆን በዘርፉ የቴክኖሎጂ አካዳሚ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ገለጹ። የድርጅቱ ዘጠና አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል  ሲያከብር አዲስ ያስገነባውን…
Read More...

በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ኢንሺቲቭ በኩል የሚታቀዱ ኘሮጀክቶች ወደ ተግባር እንዲገቡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ገለፁ

የአፍሪካ ሀገራት የኃይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ኢንሺቲቭ በኩል የሚታቀዱ ኘሮጀክቶች ወደ ተግባር ሊገቡ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ልማት ኢኒሺቲቭ የዳይሬክተሮች ቦርድ የመጀመሪያ ሰብሰባውን…
Read More...

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያን ሰላም የማስፈንና ስደተኞችን የማስተናገድ ጥረት አደነቁ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ሠላምና መረጋጋት በማስፈንና ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ ረገድ የምታደርገውን ጥረት አደነቁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…
Read More...

በድንበር ማካለል ችግር ከአዲስ አበባ መሬት የወሰዱ ባለሀብቶችን ኦሮሚያ ክልል እንዲያስተዳድራቸው ተወሰነ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል ለዓመታት በዘለቀው የድንበር ማካለል ችግር ሲጉላሉ የቆዩና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት የወሰዱ 38 ኢንቨስተሮች በኦሮሚያ ክልል እንዲተዳደሩ ተወሰነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊንፊኔ ዙሪያ…
Read More...

የአፍሪካን የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማፋጠን ለታዳሽ ሃይል ልማት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም

የአፍሪካን የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማፋጠን ለሃይል ልማት ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የአፍሪካ ታዳሽ ኃይል ኢኒሼቲቭ የመጀመሪያው የቦርድ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ ቻድ፣ ናምቢያና ጊኒ የቦርዱ አባል…
Read More...

አሰር ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት የገነባውን አረንጓዴ ፓርክ አጠናቆ ለሥራ እንዳዘጋጀ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው አሰር ኮንስትራክሽን፣ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገበት የአረንጓዴ ፓርክ ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት እንዳበቃ አስታወቀ፡፡ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የማነ አብርሃ እንደገለጹት፣ ከቦሌ ክፍለ…
Read More...

በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተካሄደ ነው

ለሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ተግባራዊ በሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ላይ ከወረዳ አመራሮች ጋር የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር አቶ ማቴዎስ አስፋው እንደገለጹት፣ አሥረኛው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በቀናት ውስጥ…
Read More...

ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ህብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ ውሳኔ ይሰጥበታል

ሞሮኮ ዳግም ወደ አፍሪካ ኅብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ በሚካሄደው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ውሳኔ ይሰጥበታል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳላሄዲኔ ሜዟር የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል።…
Read More...

ድህነትና ርሃብን ከገፀ ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ ገለፀ

የዘላቂ ልማት ግቦች አካል የሆኑትን ድህነትና  ርሃብን ከገፀ  ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለፀ። በሮም እየተካሄደ ባለ የድርጅቱ ጉባኤ ላይ እንደተገለፅው ድህናትንና ርሃብን   እስከ 2030 ለማሸነፍ የተያዘው ግብ እንዲሳካ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy