Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው

አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው። እቅዱ ይፋ የሆነው በታንዛኒያ እየተካሄደ  ባለው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ፑል ንዑስ ኮሚቴ  ስብሰባ ላይ ነው። የታንዛኒያው የኢነርጂና  ማእድን ሚኒስትር  ፕሮፌሰር ሶስፔተር ሙሁንጎ…
Read More...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነቱን ክፍተት እንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና በዋጋ ማሣያ ሠሌዳዎች ዙሪያ የሚታየውን ከፍተት ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቁሚ ኮሚቴው የባለስልጣኑን የ2ዐዐ9 በጀት ዓመት የስድስት…
Read More...

በቅማንት ህዝብ የሚነሳው የማንነት ጥያቄ

በቅማንት ህዝብ  የሚነሳው የማንነት ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ህገ መንግስቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ህብረተሰቡን ሙሉ በሙሉ በማሳተፍ ህዝበ ውሳኔ እንደሚከናወን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡ የቅማንት የራስ አስተዳደር ጥያቄን በህብረተሰቡ ተሳትፎ ምላሽ…
Read More...

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ በ28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ አገራት የሚመጡ እንግዶች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ። መጀመራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በጉባኤው ከ32 በላይ…
Read More...

በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ዋሻዎች በቀጣይ 5 ወራት ይጠናቀቃሉ ተባለ

በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ዋሻዎች በቀጣይ 5 ወራት ይጠናቀቃሉ ተባለ በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ትላልቅና መካከለኛ ዋሻዎች ግንባታቸው በሚቀጥሉት አምስት ወራት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር…
Read More...

ኮማንድ ፖስቱ ከህዝብ ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ ተጨባጭ ውጤት መምጣቱን ገለፀ

ኮማንድ ፖስቱ ከህዝብ ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ ተጨባጭ ውጤት መምጣቱን ገለፀ የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ባለፉት ሶስት ወራት ሀገሪቱን በማረጋጋትና ወደ ቀድሞ ሰላሟ ለመመለስ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ውጤታማ ስራ ማከናወኑን የመከላከያ ሚኒስትሩና የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬተሪያት…
Read More...

በኢትዮ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ” የአርብቶ አደሩ የሰላምና የልማት የላቀ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለህዳሴያችን!”

በኢትዮ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ " የአርብቶ አደሩ የሰላምና የልማት የላቀ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለህዳሴያችን!" በሚል መሪ ቃል ከጥር 15_ 17/ 2009 ዓ/ ም ለሚከበረው 16ኛውን የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ቀን የሚሳተፉ እንግዶች ጅግጅጋ ከተማ በመግባት ላይ ሲሆኑ…
Read More...

ተሸናፊው የጋምቢያው መሪ ዕውቅና መነፈጋቸውን ኢትዮጵያ ደገፈች

ተሸናፊው የጋምቢያው መሪ ዕውቅና መነፈጋቸውን ኢትዮጵያ ደገፈች By ዮናስ ዓብይ - የአፍሪካ ኅብረት አዲሱን ተመራጭ አዲስ አበባ ለሚካሄደው የመሪዎች ጉባዔ ሊጋብዛቸው ነው ባለፈው ወር በምርጫ ተሸንፈው ሥልጣን ለማስረከብ አሻፈረኝ ያሉትን የጋምቢያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy