Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል። ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አድርጎ የትጥቅ ትግል አማራጩን በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገልና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በመቀበል…
Read More...

ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት

ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት • የግብፅ አክራሪ ሃይሎች ህልም ያለፉት በ100ዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ተሞክሮ እንደሚነግረን የደኸየችና የተዳከመች ኢትዮጵያ እስካለች ድረስ ብቻ ነው የናይል ውሃ እንደፈለግን የምንጠቀምበት፣ ትርፍ ውሃ ካለም ለአረብ አገራትና…
Read More...

ግብፅ ለምን የተሳሳተ መንገድ መረጠች?

ግብፅ ለምን የተሳሳተ መንገድ መረጠች? ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው በጥናት አረጋግጣ ወደ ግንባታ የገባችው ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ አጋምሳለች። ሀገሪቱ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን ጥርጣሬ ለመፋቅ አለም አቀፍ ባለሙያዎች በግድቡ ላይ ጥናት…
Read More...

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ተጠናቀቀ

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ተጠናቀቀ - ሁለት ተርባይኖች ከግድቡ ኃይል ለማመንጨት በዝግጅት ላይ ናቸው - ከባለሀብቶች ቃል የተገባው በበቂ ሁኔታ አልተሰበሰበም የኢትዮጵያ ታላቁ…
Read More...

ለአስቸኳይ የጊዜ አዋጁ መመርያ ተፈፃሚነት የህዝቡ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝነት አለው።

ለአስቸኳይ የጊዜ አዋጁ መመርያ ተፈፃሚነት የህዝቡ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝነት አለው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታውጆ ለህዝብ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው የተለያዩ መመርያዎች እየወጡና እየተፈፀሙ ሲሆን በርካታ ለውጦችም ታይተዋል። ሰላም ወዳዱ ህዝብ የፀረ ሰላም ሀይሉ ተልእኮ አንግበው…
Read More...

“በምእራብ አርሲ ፀረ-ሰላም ሀይሎች በእምነትና ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅመዋል” – የዞኑ አስተዳደር

“በምእራብ አርሲ ፀረ-ሰላም ሀይሎች በእምነትና ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅመዋል” - የዞኑ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ግጭት ከሚታዩባቸው ዞኖች አንዱ በሆነው ምእራብ አርሲ ዞን ፀረ ሰላም ሀይሎች ግጭቱን በመጠቀም ህዝብን ከህዝብ በዘር እና በሀይማኖት ማንነትን…
Read More...

በሰበታ ሁከት ፈጣሪዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛን የያዙ 11 ፋብሪካዎችና 60 ተሽከርካሪዎች ወድመዋል

በሰበታ ሁከት ፈጣሪዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛን የያዙ 11 ፋብሪካዎችና 60 ተሽከርካሪዎች ወድመዋል   በሰበታ ባለፉት ቀናት ሁከት ፈጣሪዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛ የያዙ 11 ፋብሪካዎችና 60 የሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ወድመዋል።…
Read More...

በኢትዮጵያ የህዝቡን ጥያቄ ተጠቅመው ሁከት ከሚፈጥሩ ቡድኖች ጀርባ የግብጽ ድጋፍ መኖሩን ምሁራን ተናገሩ

በኢትዮጵያ የህዝቡን ጥያቄ ተጠቅመው ሁከት ከሚፈጥሩ ቡድኖች ጀርባ የግብጽ ድጋፍ መኖሩን ምሁራን ተናገሩ በኢትዮጵያ የህዝቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ተጠቅመው ሁከት ከሚፈጥሩ ቡድኖች ጀርባ ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እንድትጠቀም የማትፈልገው ግብጽ ድጋፍ አለ ሲሉ…
Read More...

በኢሬቻ በዓል ላይ አንድም ሰው ከፀጥታ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለማለፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ።

በኢሬቻ በዓል ላይ አንድም ሰው ከፀጥታ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለማለፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ። አቶ ፈቃዱ ህይወታቸው ያለፈው 52 ሰዎች የሞቱት በአከባበሩ ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ምክንያት ነው ብለዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy