Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በሮይተርሱ እውነተኛ ሪፖርት

Source: Reuters & BBC የቢቢሲና የሮይተር ዘገባ የጃዋርን ተረት ተረት እንደ ቁምነገር አልያዙትም። ጃዋር የሚለው የፌደራል መከላከያ ከሄሊኮብተር ላይ ሆኖ ሰው ጨረሰ ሲሆን የቢቢሲና የሮይተር ዘጋቢዎች ከቦታው ሆነው የሚመሰክሩት በፍጹም የተለየ ነው። እንደ ሪፖርተሮቹ…
Read More...

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ከንብረት ዘረፋ ጋር በተገናኘ እየተወዛገቡ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ከንብረት ዘረፋ ጋር በተገናኘ እየተወዛገቡ ነው ‹‹የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የፓርቲውን ንብረቶች አሽሽቷል›› የፓርቲው ሊቀመንበር ‹‹እኔን ማንም ሳይጠይቀኝ የሊቀመንበሩ ቡድን ቢሮ ሰብሮ ገብቷል›› የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ…
Read More...

ጠ/ሚ ኃይለማሪያም የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተቹ

ጠ/ሚ ኃይለማሪያም የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተችተዋል።…
Read More...

ብአዴን የለውጥ ኃይል የሆነ አመራር በየደረጃው ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው- የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ህዝባዊ ኃላፊነትን በአግባቡ በመወጣት የለውጥ ኃይል የሆነ አመራር በየደረጃው ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ብአዴን "በጥልቀት በመታደስ ክልላዊና አገራዊ ህዳሴያችን እናፋጥን!" በሚል መሪ ቃል የከፍተኛ አመራር ኮንፈረንስ…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል  ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የካናዳ ዓለም…
Read More...

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ከኢህአዴግ ጉባኤ ቀጥሎ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የኢህአዴግ ምክር ቤት ከነሃሴ 18 - 22/2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የቀረበውን የ15 አመት የአገራዊ ህዳሴ ጉዞ ግምገማ መነሻ በማድረግ በጥልቀት የገመገመ ሲሆን…
Read More...

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ ግንቦት 7 ዕያለ ራሱን የሚጠራው ቡድን እንደተኮነነች ነፍስ የማይንጠለጠልበት ጉዳይ እንደሌለ ተግባሩ ምስክር ነው። ወያኔን የተቃወመና ውጤት ያስመዘገበ ተቃዋሚ ባለበት ቦታ ሁሉ እኔም አለሁበት ማለትና ሕዝብን ማሳሳት የግንቦ 7 ንቅናቄ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy