Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንሰራለን – የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንደሚሰሩ የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በመጪው መስከረም ወር በሚካሂደው 12ኛው ጉባዔ ለውጡን ማስቀጠልና የህዝብ ፍላጎት ማሟላት የሚችሉ ጠንካራ አመራሮችን እንደሚሾም ገልጿል፡፡…
Read More...

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ

ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን የመጡበት አላማም እስኪታወቅ ድረስ…
Read More...

ያለግንባሩ እውቅና በኦነግ ስም ዝርፊያና መሰል ህገ ወጥ ድርጊት እየተፈጸመ መሆኑ ተረጋግጧል- የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት

ያለ ግንባሩ እውቅና በኦሮሞ ነጻነት ስም ዘርፊያና መሰል ህገ ወጥ ድርጊት እየተፈጸመ መሆኑ መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ፡፡ በአቶ ዳውድ ኢብሳ ከሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጋር በአስመራ የተደረሰው እርቅ ውጤታማ እንደነበር ገልጸው ህገ ወጥ ተግባራቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy