Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የሰበታ – መኤሶ – ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል

የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር ፕሮጀክት በመጪው መስከረም ወር ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እንደሚገባ ተነገረ። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…
Read More...

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ በቤልጂየም ብራሰልስ የተገነባው በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተመርቋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ በአውሮፓ ህብረት፣ በቤኔሉክስና ባልቲክ ሀገራት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…
Read More...

የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ የስራ ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ የስራ ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ በተለያዩ ጽህፈት ቤት ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ።…
Read More...

ኤጀንሲው በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን አስታወቀ

ኤጀንሲው በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን አስታወቀ በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው የ9 ወር የስራ…
Read More...

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን እንደምታሳካ ጠ/ ሚ ኃይለማርያም ገለጹ

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን እንደምታሳካ ጠ/ ሚ ኃይለማርያም ገለጹ ሰኔ 09፣ 2008 ኢትዮጵያ በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ የተቀመጡ አጀንዳዎችን የመፈፀም ብቃት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ የአውሮፓ የልማት ጉባኤ በቤልጀም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy