Browsing Category
NEWS
በጋምቤላ ክልል በተካሄደ የኦዲት ምርመራ ከ349 ሚሊዮን ብር በላይ ጉድልት መታየቱ ተገለፀ
በጋምቤላ ክልል በመንግስት መስሪያ ቤቶች በተካሄደ የኦዲት ምርመራ ግኝት ከ349 ሚሊዮን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብ ጉድልት፣ የሰነድ ክምችትና ያልተገቡ ክፍያዎች ተፈጽመው መገኘታቸውን የክልሉ ኦዲተር ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ጀኔራል ዋና ኦዲተር አቶ ጋርዊች ኩን የቢሮውን የዕቅድ አፈጻፀም!-->!-->!-->…
Read More...
Read More...
በ630 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው አባይ ህትመትና ወረቀት ፋብሪካ ተመረቀ
በ630 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው አባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በዛሬው እለት ተመረቀ።
ፋብሪካው በአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) እና በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በጋራ የተገነባ ነው።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፋብሪካውን!-->!-->!-->!-->!-->…
Read More...
Read More...
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዝምቧብዌ ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዝምቧብዌ በሚካሄደው ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ።
የዝንቧብዌ መንግስት ከጥቂት ወራት በፊት ዘንድሮ የሚካሔደውን ምርጫ እንዲታዘቡ የአውሮፓና የአፍሪካ ሕህረትን ጨምሮ የመንግስታቱ ድርጅትን የልኡካን…
Read More...
Read More...
ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው፡፡
ሀረማያ ዪኒቨርሲቲ ለሁለት ታዋቂ ሰዎች የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን ገለጸ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ለመሃመድ አህመድ ቆጴ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መረጃ ሰጥቷል፡፡
መሃመድ አህመድ ቆጴ የመጀመሪያው…
Read More...
Read More...
የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ኢትዮጵያና ኤርትራ የደረሱትን ስምምነት እያወደሱ ነው
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዛሬ የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እርምጃውን በማወደስ ላይ ይገኛሉ።
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ንግግርን…
Read More...
Read More...
የአፍሪካ ቀንድን ጆኦፖለቲካ የቀየረው ጉብኝት
የአፍሪካ ቀንድን ጆኦፖለቲካ የቀየረው ጉብኝት
በክቡር የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጉብኝት ማጠቃለያ ላይ ኢትጵያና ኤርትራ የተለያዩ ስምምነቶችን መፈራረማቸውን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ፡፡
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በጽ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ…
Read More...
Read More...
ዶክተር አብይ ለምስራቅ አፍሪካ አዲስ ታሪክ ሊሰሩ ነው
አዲስ ብስራት
ኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስተር ክብር ዶክተር አብይ አህመድ ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፈው ለምስራቅ አፍሪካ ፈውስ እየሆኑ ነው ከሶስት ቀን ቡሀላ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንትና የተቃዋሚ መሪ የሆኑትን Riek Machar እና President Salva Kiir ። የእርስ በእርስ ጦርነት…
Read More...
Read More...
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑ ተገለጸ
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ።
የምክር ቤቱ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል።
ተቋሙ የገበያ ጥናት ሳያደርግ ከ9 ቢሊዮን በላይ…
Read More...
Read More...
የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ
የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ
የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች፤ የፍትህ አካላት እየሰጡ ያሉት የአገልጋይነት ስሜት ቀዝቃዛ መሆን፤ ለወጣቱ የስራ እድል መፍጠር አለመቻል ተደራርበው ህብረተሰቡ…
Read More...
Read More...
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጣናን ከእንቦጭ ለመታደግ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ።
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጣናን ከእንቦጭ ለመታደግ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ።
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አለምነው መኮንን ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ማዕከላዊ ኮሚቴው ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባው ጣናን ከእንቦጭ የመታደግ…
Read More...
Read More...
porn videos