Browsing Category
NEWS
የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና ረቂቅ አዋጆችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና ረቂቅ አዋጆችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የጨፌው መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቋል።
ጉባኤው በዛሬው ቆይታ አቶ ደሳ ቡልቻ ነሞምሳን የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እንዲሁም አቶ…
Read More...
Read More...
የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ለመስራት ዝግጁ ነው- አቶ ለማ መገርሳ
የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ።
ርእሰ መስተዳደሩ ከቤት ንብረታቸው ላይ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ከተለያዩ ባለሀብቶች የተበረከተውን የገንዘብ ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት ነው ይህንን ያሉት።
አቶ…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሟላ ፖሊሲን ይዘው በመቅረብ ብቁ ተፎካካሪ መሆን እንደሚገባቸው ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ አማራጭ ሆኖ ለመገኘት ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በብሄራዊ ቤተመንግስት ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ለእራት ተቀምጠዋል።
በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...
Read More...
ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሰየሙ
ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሰየሙ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አድርጎ ሰይሟል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ከጥቂት ዓመታት በፊት በሀገሪቱ በተከሰተው የፀጥታ…
Read More...
Read More...
እነ አቶ መላኩ ፈንታ በሁለት የክስ መዝገቦች ጥፋተኛና ነፃ ተባሉ
ታምሩ ጽጌ
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው ከአራት ዓመታት በላይ ሲከራከሩ የከረሙት እነ አቶ መላኩ ፈንታ፣ ዓቃቤ ሕግ ክስ ካቀረበባቸው ሦስት መዝገቦች ውስጥ በሁለቱ መዝገቦች በተወሰኑ ክሶች ጥፋተኛ ሲባሉ በተወሰኑ ክሶች ደግሞ በነፃ ተሰናበቱ፡፡
ክስ ከተመሠረተባቸው…
Read More...
Read More...
ጉዳት ለደረሰባቸዉ 302 የኢንቨስትመንት ተቋማት ድጋፍ እየተደረገ ነው
ጉዳት ለደረሰባቸዉ 302 የኢንቨስትመንት ተቋማት ድጋፍ እየተደረገ ነው
ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረዉ አለመረጋጋት ጉዳት ለደረሰባቸዉ የኢንቨስትመንት ተቋማት መንግስት ድጋፍ ማድረግ ጀምሯል።
ጉዳት ለደረሰባቸዉ የኢንቨስትመንት ተቋማት…
Read More...
Read More...
የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ነዳጅ አገኘ
ቃለየሱስ በቀለ
በሶማሌ ብሔራዊ ክልል በኦጋዴን ተፋሰስ ውስጥ በነዳጅ ፍለጋና ልማት ሥራ የተሰማራው ፖሊጂሲኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ የተፈጥሮ ጋዝና ዘይት ክምችት እንዳገኘ ታወቀ፡፡
በ2005 ዓ.ም. ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር የነዳጅ ፍለጋና ልማት ስምምነት ተፈራርሞ…
Read More...
Read More...
የሰላምና የልማት ህዝባዊ ኮንፍረንስ በመቐለ ሊካሄድ ነው
ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የማህበረሰብ ተወካዮች የሚሳተፉበት የሰላምና የልማት ህዝባዊ ኮንፍረንስ ከመጋቢት 19 2010 ዓ.ም ጀምሮ በመቐለ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
በትግራይ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የሚዲያዎች አቅም ልማት ግንባታና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው…
Read More...
Read More...
ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ የተከሰሱ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀመረ
ከሶስት ተቋራጮች ጋር በመመሳጠር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ ክስ የቀረበባቸው የጉለሌ እፅዋት ማዕከል ስራ አስኪያጅን ጨምሮ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀምሯል።
ተከሳሾቹ በየካቲት 1 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት በጨረታ ከተቆረጠ ዋጋ ውጪ ተጨማሪ…
Read More...
Read More...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን ለመከላከል መሳሪያ ገዛ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን (ፕላጃሪዝምን) ለመከላከልና የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ የሚረዳውን ዘመናዊ መሳሪያ መግዛቱን አስታወቀ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው የመመረቂያ ጽሑፍ…
Read More...
Read More...
porn videos