Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

POLITICS

የኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቅ በህዝቦች መካከል የፍቅርና መቀራረብ ድልድይ እንዲገነባ መልዕክት ያስተላለፈ ነው-የተመድ ተወካይ

የኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቀ-ሰላም መሪዎች በህዝቦች መካከል የፍቅርና መቀራረብ ድልድይ እንዲገነቡ ጠንካራ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ ገለጹ። በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተጠሪ አሁና ኢዚያኮንዋ ኦኖች ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳሉት…
Read More...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከፖለቲካዊ ጉዳዩች አኳያ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከፖለቲካዊ ጉዳዩች አኳያ                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተው ነበር። በዚህ መግለጫቸው…
Read More...

ኢህአዴግ ዛሬም እንደቀድሞው …!

ኢህአዴግ ዛሬም እንደቀድሞው …! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢህአዴግ ባለፉት 27 ዓመታት ኢትዮጵያን በስኬት  ጎዳና  መርቷታል። በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህገመንግስታዊና ጠንካራ  መንግስት ተቋቁሟል፤ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ነጻነትና እኩልነት ተረጋግጧል፣…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ከተወያየባቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የኢፌዴሪ መንግስት ከአለም ነዳጅ ላኪ ሃገራት (ኦፔክ) ዓለምአቀፍ ልማት ፈንድና ከዓረብ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር፥ ለሻምቡ-አጋምሳ…
Read More...

ከአቅም የመነጨ እርግጠኝነት

ከአቅም የመነጨ እርግጠኝነት ብ. ነጋሽ ባለፉት ሁለት ተኩል አስርት ዓመታት ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ተመትታለች። በ1985/86፣ በ1992/93፣ በ2001/2002 እንዲሁም ባለፈው ዓመትና ዘንድሮ ያጋጠሙት ድርቆች ተጠቃሽ  ናቸው። እነዚህን የባለፉ ሁለት አስርት ዓመታት ድርቆች…
Read More...

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄ

ከወልቃይት የድንበርና የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዘው የተነሱ ውዝግቦች የበርካታ ዜጎችን ስሜት ቀስቅሰዋል፣ ትኩረትም ስበዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት፣ የክልሎቹ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥቱና ሌሎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት ያሳዩ ግለሰቦችና አካላት የተነሳውን ጥያቄ ከታሪክ፣…
Read More...

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይጀመራል

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን  ነገ በመቀሌ ከተማ ይጀመራል፡፡የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ዛሬ  ለኢዜአ እንደገለጸው ስብሰባው  ባለፉት  ስድስት ወራት በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች  ላይ የነበሩ አፈፃፀሞችን  ይገመግማል፡፡በህወሓት…
Read More...

ግብፅ ለደቡብ ሱዳን ቀውስ መፍትሔ ለመፈለግ የተነሳችው ለምን ይሆን?

ግብፅ ከዓባይ ወንዝ የምታገኘው ዓመታዊ የውኃ ድርሻ አንድ ጠብታ እንኳን ቢቀንስ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወሰድ ከአገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመምከር የሚታወሱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ፣ ዳግም በተቀሰቀሰው የግብፃውያን ማዕበል ከመጠለፋቸው ጥቂት አስቀድሞ የመከላከያ ሠራዊቱ አገሪቱን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy