Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

POLITICS

ብአዴን በኪራይ ሰብሳቢነት የተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ ወሰደ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን ከገመገመ በሗላ በኪራይ ሰብሳቢነት በተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ መዉሰዱን አመለከተ፡፡ የብአዴን…
Read More...

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአስተሳሰብ አንድነትን ያመጣ ነው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአመራሩን የአስተሳሰብ አንድነትና ግልጽነት ያመጣ  መሆኑን የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን ገለጹ።ማዕከላዊ ኮሚቴው በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ በተባለው አካባቢ በደረሰው አደጋ የሰው ህይወት…
Read More...

የኢህአዴግ ጉባኤ አሠራር ይስተካከል – ታዋቂ ሰዎች ተናግረዋል

የኢህአዴግ ጉባኤ አሠራር ይስተካከል - ታዋቂ ሰዎች ተናግረዋል ዜና ሐተታ አጎናፍር ገዛኽኝ 01-11-17 የህወሓት እና ኢህአዴግ መስራች አቶ ስብሐት ነጋ የኢህአዴግ ጉባዔ አሠራሩን መፈተሽና ማስተካከል እንዳለበት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ሠፋ ያለ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።…
Read More...

በአማራ ክልል በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

Fበአማራ ክልል በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ ባህር ዳር ታህሳስ 26/2009 በአማራ ክልል በጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ መሠረት በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ዋና…
Read More...

ኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡

የኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡ 01/03/2009 የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊና የብአዴን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን በዓሉን በማስመልከት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Read More...

ዴሞክራሲያዊ የአስተሳሰብ ትግል በማጎልበት ጠባብነትና ትምክህተኝነትን እንመክት

1. ዴሞክራሲያዊ የአስተሳሰብ ትግል በማጎልበት ጠባብነትና ትምክህተኝነትን እንመክት 1.1.ታዳጊ ዴሞክራሲያችን የሚጎለብተው በምክንያታዊነት የሚያምን ሕብረተሰብ በመፍጠር ነው በሓጎስ ገ/ክርስቶስ ክፍል 1 የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁን የተገኘውን የፖለቲካ ስልጣን ባለቤት ለመሆን ያካሄዱት መራራ…
Read More...

ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው፣ ነግ እልፍ እንሆናለን ታሪክ ምስክር ነው

የብዝሃነት አገር ሆና ነገር ግን ብዝሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ አቅቷት የጥንታዊ ስልጣኔ ቦታዋን ለቅቃና በማሽቆልቆል ጉዞ ተጉዛ ከብተና አፋፍ ደርሳ የነበረችው አገራችን ኢትዮጵያ፣ ህዝቦቿ በእልህ አስጨራሽ የዘመናት ትግል በከፈሉት መስዋእትነት እነሆ ዛሬ በህዳሴ ጉዞ ወደ ነበረችበት የስልጣኔ…
Read More...

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ ) የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዳ ስትራቴጂ ተዘጋጀ ። ስትራቴጂው የፋይናስ ተቋማትን ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ነው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና…
Read More...

ማህበራዊ ሚዲያዎች የወጣቶች ቀዳሚ የዜና ምንጭ ሆነዋል

ማህበራዊ ሚዲያዎች የወጣቶች ቀዳሚ የዜና ምንጭ ሆነዋል ማህበራዊ ሚዲያዎች ለወጣቶች የዜና ምንጭ በመሆኑ ቀዳሚነቱን ከቴሌቪዥን ቀምተዋል። ከ18 እስከ 24 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ያሳተፈ አንድ ጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው፥ 28 በመቶዎቹ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy