Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Tigrigna

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም…
Read More...

ኢትዮጵያዊው፤ የአሜሪካ ብሔራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን ተሸላሚ ሆኑ

ለምርምራቸው የ600 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አግኝተዋል አሜሪካ በሚገኘው ኒው ሜክሲኮ ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪና ኬሚካል ባዮሎጂ የትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ረዳት ፕሮፌሰር ተረፈ ሃብተየስ፣ የአገሪቱ ብሄራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን፣ በምርምር ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ…
Read More...

በ11ኛው ዙር እጣ ያልወጣባቸው የ10/90 ቤቶች ለልማት ተነሺዎች ሊከራዩ ነው

በ11ኛው ዙር እጣ ያልወጣባቸው የ10/90 ቤቶች ለልማት ተነሺዎች ሊከራዩ ነው በ11ኛው ዙር የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ ለእድለኞች ሙሉ በሙሉ ተላልፈው የተረፉ የ10/90 ቤቶች በልማት ለሚነሱ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ኪራይ ሊተላለፉ ነው። በ10/90 የቤቶች ፕሮግራም…
Read More...

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች የደቡብ ኮሪያ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ኪም…
Read More...

ከታንዛንያ 74 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከታንዛንያ 74 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመለሱ ሰኔ 08፣2008 በታንዛንያ በስደት ላይ የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ። የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ባደረገው ድጋፍ ወደ አገራቸው የገቡት እነዚህ ስደተኞች በሕገ-ወጥ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy