Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Uncategorized

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዳ ስትራቴጂ ተዘጋጀ ። ስትራቴጂው የፋይናስ ተቋማትን ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ነው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር…
Read More...

የብሔር ብሔረሰቦች በአል የኢትዮጵያዊነት ነፀብራቅ

የብሔር ብሔረሰቦች በአል የኢትዮጵያዊነት ነፀብራቅ ስሜነህ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዋናነት የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች መብት የተረጋገጠበትን ህገ መንግስት መሰረት በማድረግ ህገ መንገስቱ በጸደቀበት ህዳር 29 ቀን በየአመቱ የሚከበር ታላቅ በዓል ነው። ይህ ተረክም በጻሉን ታላቅ…
Read More...

‹‹በስም ማጥፋት ተግባር ውስጥም ሆነ በሌሎች አላስፈላጊ ጉዳዮች እየተሳተፉ የሚገኙ ዕድሜያቸውን ለማሳጠር እየጣሩ ያሉ አካላት ናቸው››

ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትና በሚኒስትሩ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ የከፈቱ ባለሥልጣናትም ሆኑ ግለሰቦች፣ ዕድሜያቸውን ማሳጠርየፈለጉ ናቸው ሲሉ ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ተናገሩ።…
Read More...

ማስጠንቀቂያም ሆነ ማስፈራሪያ አይሰማንም!

ማስጠንቀቂያም ሆነ ማስፈራሪያ አይሰማንም! አባ መላኩ ግብጻዊያን  አሰዋን  ግድብ  ከውሃ  ማጠራቀሚያነቱ  ባሻገር ተጨማሪ ትርጉም እንደሚሰጡት ሁሉ፣ ታላቁ  የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብም  ለእኛ ኢትዮጵያዊያኖች ከኤኮኖሚያዊ ጠቀመሜታው  ባሻገር የሚያስተላልፈው  ምልዕክት እንዳለ መታወቅ…
Read More...

ሰከን ብለን ስኬቶችና ድክመቶችን…

ሰከን ብለን ስኬቶችና ድክመቶችን… አባ መላኩ በኢትዮጵያ በርካታ ነገሮች በፈጣን የለውጥ ዑደት ውስጥ ናቸው። እነዚህን ፈጣን ለውጦች በመጣንበት ፍጥነት  ማስቀጠል እንዲሁም ለድክመቶች መፍትሄ መፈለግ ከቻልን  በመጪዎቹ ጥቂት ዓመታት አገራችን  ዝቅተኛውን የመካከለኛ አገራት ገቢ  …
Read More...

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች የትስስር መድረክ ተሳታፊዎች ወደ ባህር ዳር እያቀኑ ነው

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ተሳታፊዎች ወደ ባህር ዳር ከተማ በማቅናት ላይ ናቸው። የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ኮንፈረንስ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። የሁለቱ ክልሎች የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊዎች አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና…
Read More...

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!                                                         ታዬ ከበደ የአገራችን ኢኮኖሚ መሪና ዋልታ የሆነው የግብርናው ዘርፍ ስራን እየፈጠረ ነው። የግብርናው ዘርፍ ስራ በአሁኑ ወቅት በእርሻው ረገድ 345 ሚሊዩን…
Read More...

ለግጭቶች ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት ይገባል!

ለግጭቶች ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት ይገባል!                                                            ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy