Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Uncategorized

ከኢትዮጵያ…. በስተቀር !!

ከኢትዮጵያ.... በስተቀር  !! / ይነበብ ይግለጡ/ የአፍሪካ  እድገትና መነሳት በስፋት ለሚገኘው አፍሪካዊ ወጣት ተደራሽ መሆን አብሮ ይዞት መጓዝም አልቻለም፡፡የወጣቱ የስራ አጥነት ችግር  በመላው አፍሪካ የሚታይ ችግር ሲሆን አንዲት ከአፍሪካ ውስጥ ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ የወጣቱን ችግር…
Read More...

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ላይ 11 ገጽ ያለው የክስ መቃወሚያ አቀረብ።

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ላይ 11 ገጽ ያለው የክስ መቃወሚያ አቀረብ። የክስ መቃወሚያው የቀረበው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነው። ዛሬ በቀረበው የክስ መቃወሚያ በዋናነት ዶክተር መረራ“ ክሴ ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ…
Read More...

ዘጠኝ ባንኮች በ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ግንባታ እያከናወኑ ነው

ዘጠኝ የንግድ ባንኮች ከ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ግንባታ እያከናወኑ ነው። የዳሽን ባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻን በአዲስ አበባ ሰንጋ ተራ አካባቢ ገንብቶ በማጠናቀቅ ላይ ነው። በተጨማሪም በደሴና በአራት ኪሎ አካባቢ ቅርንጫፍ ግንባታ እያካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ…
Read More...

የብሄራዊ መግባባት አለ እና የለም «እሰጥ አገባ»

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በተደጋጋሚ ከሚሰሙ ጉዳዮች መካከል ብሄራዊ መግባባት የሚለው ሚዛኑን ይደፋል፡፡ እንደየአገሩ ትርጓሜ የሚለያይ ቢሆንም፤ ብሄራዊ መግባባት ዋና ዋና አገራዊ በሆኑ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና በልማት አጀንዳዎች ላይ ተመሳሳይ አመለካከት መያዝ እንደሆነ የድረ ገጽ መረጃዎች…
Read More...

በሳዑዲ ያለፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይጉላሉ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ የሚያመቻች ልኡክ ዛሬ ወደ ሪያድ ያቀናል

የሳዑዲ ዓረቢያን ህግ ተላልፈው በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይጉላሉ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ከሳዑዲ ባለስልጣናት ጋር የሚመክር እና አቅጠጫ የሚያስቀምጥ የልኡካን ቡድን ዛሬ ወደ ሪያድ ያቀናል። ልኡካኑ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ያለ ህጋዊ የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ የሚኖሩ…
Read More...

የህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ ነው – ምሁራን

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ እና በአባይ ተፋሰስ ሀገራት የይቻላልን መንፈስ ያሳደገ ታላቅ ፕሮጀክት መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ቀድሞውንም ቢሆን በአባይ ወንዝ ላይ የተፈረሙ ስምምነቶችን ስትቃወም የነበረ ቢሆንም የግድቡ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy