Browsing Category
Uncategorized
ያልተኖረ ተስፋ…
ዕትብታቸው የተቀበረባትን ሀገር ድንበር ተሻግረው ወደ ባዕድ ሀገር ለሚገቡ ሰዎች የተሰጠ ስያሜ ነው- ስደተኛ፡፡ ስደት ሰዎች በባዕድ ሀገር ለመኖር የሚያደርጉት ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡
ከምጣኔ ሀብት ጋር በተያያዘ የተደረጉ ጥናቶች ስደት ለተቀባይ ሀገራትም ሆነ ለመነሻ ሀገራት…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ለላቀ ፍሬ እንዲበቃ ህዝቡ ከጎኑ ተሰልፎ የድርሻውን እንዲወጣ ኦህዴድ ጥሪ አቀረበ
በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው የለውጥና የመታደስ እንቅስቃሴ ለላቀ ፍሬ እንዲበቃ ህዝቡ ከጎኑ ተሰልፎ የድርሻውን እንዲወጣ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ጥሪ አቀረበ። የኦህዴድ 27ኛው የምስረታ በዓል ዛሬ በአዳማ ገልመ አባገዳ አዳራሽ በድምቀት ተከብሯል።
የኦህዴድ ሊቀመንበር…
Read More...
Read More...
አማካሪ እና ተማሪ አልተናበቡም
አሁን አሁን የዩኒቨርሲቲ ትምህርት የማሟያ ጥናቶች የሚከናወኑት ከተማሪው ተሳትፎ ውጪ እየሆነ መጥቷል። በተለይም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እና በአካባቢያቸው «የጥናት ጽሁፍ እናዘጋጃለን» የሚሉ ማስታወቂያዎችን መመልከት እንግዳ ነገር አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሳይቀሩ…
Read More...
Read More...
አስተማማኝ ሰላምና መስተንግዶው ቱሪስቶችን መሳቡን ቀጥሏል
ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ለሦስተኛ ጊዜ ነው፡፡ በመጀመሪያው ጉብኝታቸው እንደ እአአ በ2003 የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናትን፣ የአክሱም ሐውልቶችን እና የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን፣ የጎንደር ቤተ መንግሥት እንዲሁም ሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
እንግሊዛዊው ዶክተር አለን…
Read More...
Read More...
የኦሮሚያ ክልል ድርቅ-ፈተናዎች፣ መልካም ተሞክሮዎች እና ጉራማይሌ ገፅታዎች
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የጋዜጠኞች ቡድንን በመያዝ ከየካቲት 21ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ቀናት በክልሉ ድርቅ በተከሰተባቸው ቦረና እና ጉጂ ዞኖች ጉብኝት አድርጎ ነበር፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ድርቅ የፀናባቸው አካባቢዎች ገፅታ ምን ይመስላል? ድርቁን ለመመከት…
Read More...
Read More...
ለ12 ዓመታት በጅምር ቀርቶ ከጥቅም ውጪ የሆነው ኮንዶሚኒየም
መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በጀመረበት 1997 ዓ.ም ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በተለምዶ ኳስ ሜዳ በሚባለው አካባቢ የስምንት ብሎኮች ግንባታ ተጀምሮ የሰባቱ ግንባታ ተጠናቆ ለልማት ተነሽዎች ተላልፏል። የአንደኛው ህንፃ ግንባታ ግን ከመጀመሪያው ወለል የዘለለ ግንባታ…
Read More...
Read More...
በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ለእግረኛ መንገድ ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ
በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ መሠረት የሚገነቡ መንገዶች የእግረኛ መንገድ በማስፋት ሽፋኑን ለማሳደግ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።በመሪ እቅዱ የመዲናዋ የመንገድ መሠረተ ልማት 30 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው…
Read More...
Read More...
‹‹በፍጥነት ማደጋችን የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው››
አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵየ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70 ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አየር መንገዱ ራዕይ 2025 የተባለ የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር በመቅረፅ በፍጥነት በማደግ ላይ ነው፡፡ ዘመናዊና አዳዲስ…
Read More...
Read More...
“አይደገምም!”…ሲባል?
“አይደገምም!”…ሲባል?
ዘአማን በላይ 01-01-17
በቅርቡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት ኮማንድ ፖስቱ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ዜጎችን ከእስር ለቅቋል። እነዚህ ትምህርት ወስደው ከእስር የተለቀቁ ዜጎች በሁከቱ ወቅት ያከናወኑትን ኢ-ህጋዊ ተግባር “አይደገምም!” በማለት የበደሉትን…
Read More...
Read More...
ውይይት እንጂ ማግለል መፍትሄ ይሆናል አትልም ኢትዮጵያ!
ውይይት እንጂ ማግለል መፍትሄ ይሆናል አትልም - ኢትዮጵያ!
አባ መላኩ 01-09-17
ሰሞኑን አንዳንድ የግብጽ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ ከመካከለኛው የምስራቅ አገሮች ጋር የምታደርጋቸውን የውጭ ግንኙነቶች በመልካም እየተመለከቷቸው አይደለም። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በአገሮች መካከል…
Read More...
Read More...
porn videos